Tue Oct 16 2018 12:43:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 12:43:06 +03:00
parent 6549916685
commit 224b0a455c
12 changed files with 16 additions and 23 deletions

View File

@ -1,3 +1 @@
\c 21 \v 1 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትን ወደ ኢየሩሳሌም አዙር፤ በደቡባዊ ይሁዳ ምድረ በዳ ላሉት ደኖች ላይ ቃል ተናገር፡፡
\v 3 እንደህም በል፤ ‹ያህዌ እንደህ ይላል፤ እኔ በአንቺ ላይ ተነሥቻለሁ፤ ሰይፌን ከሰገባው እመዝዛለሁ፤ ጻድቁንም ክፉውንም ከመካከልሽ አስወግዳለሁ፡፡
\c 21 \v 1 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ፤ \v 2 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትን ወደ ኢየሩሳሌም አዙር፤ በደቡባዊ ይሁዳ ምድረ በዳ ላሉት ደኖች ላይ ቃል ተናገር፡፡ \v 3 እንደህም በል፤ ‹ያህዌ እንደህ ይላል፤ እኔ በአንቺ ላይ ተነሥቻለሁ፤ ሰይፌን ከሰገባው እመዝዛለሁ፤ ጻድቁንም ክፉውንም ከመካከልሽ አስወግዳለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 4 ጻድቁንም ክፉውንም ለማጥፋት ከደቡብ እስከ ሰሜን ባሉት ሁሉ ላይ ሰይፌ ከሰገባው ይመዘዛል፡፡
\v 5 እኔ ያህዌ ሰይፌን ከሰገባው እንደ መዘዝሁና ወደ አፎቱም እንደማልመልስው ሰው ሁሉ ያውቃል፡፡
\v 4 ጻድቁንም ክፉውንም ለማጥፋት ከደቡብ እስከ ሰሜን ባሉት ሁሉ ላይ ሰይፌ ከሰገባው ይመዘዛል፡፡ \v 5 እኔ ያህዌ ሰይፌን ከሰገባው እንደ መዘዝሁና ወደ አፎቱም እንደማልመልስው ሰው ሁሉ ያውቃል፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 6 6. ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ፣ በእስራኤል ሕዝብ ፊት አቃስት በተሰበረ ልብና በሐዘን አቃስት፡፡
\v 7 7. እነርሱም የምታቃስተው ለምንድነው? ቢሉህ በቅርቡ ስለምትሰሙት ክፉ ወሬ ነው፤ ሰው ሁሉ በፍርሃት ይርዳል፤ እጅም ሁሉ ይንቀጠቀጣል፣ ጉልበትም እንደ ውሃ ይሆናል፡፡ በቅርቡ ታላቅ ጥፋት ይደርሳል፤ እነሆ ይመጣል፤ ይፈጸማልም በላቸው ይላል ጌታ ያህዌ፡፡››
\v 6 ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ፣ በእስራኤል ሕዝብ ፊት አቃስት በተሰበረ ልብና በሐዘን አቃስት፡፡ \v 7 እነርሱም የምታቃስተው ለምንድነው? ቢሉህ በቅርቡ ስለምትሰሙት ክፉ ወሬ ነው፤ ሰው ሁሉ በፍርሃት ይርዳል፤ እጅም ሁሉ ይንቀጠቀጣል፣ ጉልበትም እንደ ውሃ ይሆናል፡፡ በቅርቡ ታላቅ ጥፋት ይደርሳል፤ እነሆ ይመጣል፤ ይፈጸማልም በላቸው ይላል ጌታ ያህዌ፡፡››

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 8 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ፤
\v 9 የሰው ልጅ ሆይ፣ ትንቢት ተናገር እንዲህም በል፤ ያህዌ እንዲህ ይላል የተሳለና የተወለወለ ሰይፍ፡፡
\v 8 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ፤ \v 9 የሰው ልጅ ሆይ፣ ትንቢት ተናገር እንዲህም በል፤ ያህዌ እንዲህ ይላል የተሳለና የተወለወለ ሰይፍ፡፡

View File

@ -1,6 +1,5 @@
\v 10 የተሳለው ብዙ ሰዎችን ለመግደል ነው
የተወለወለው እንደ መብረቅ እንዲያብለጨልጭ ነው፡፡
የመጣባቸውን ሰይፍ መቋቋም ስለማይችሉ የይሁዳ ሰዎች
በንጉሣቸው በትረ መንግሥት ደስ አይሰኙም፡፡
\v 11 ሰይፉ ተወልውሎ ለተገቢ ሰው ተሰጥቷል፡፡
በንጉሣቸው በትረ መንግሥት ደስ አይሰኙም፡፡ \v 11 ሰይፉ ተወልውሎ ለተገቢ ሰው ተሰጥቷል፡፡
ለገዳይ እንዲሰጥ ተስሎና ተወልውሎ ተዘጋጅቶአል፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 8 ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ግብፃውያንን በሰይፍ የሚያጠቃ ጠላት አመጣባቸዋለሁ፤ እነርሱንና እንስሶቻቸውን ይገድላሉ፡፡
\v 9 ግብፅ ባዶ ምድረ በዳ ትሆናለች፡፡ ግብፃውያንም እኔ ያህዌ የተናገርሁን የማድረግ ኃይል እንዳለኝና የግብፅ ወንዝን ለራሴ የፈጠርሁትን እኔ ነኝ በማለታቸው እየቀጣኃቸው መሆኑን ያውቃሉ፡፡
\v 10 10. ያህዌ በአንተና በወንዞችህ ላይ ተነሥቻለሁ፤ የግብፅንም ምድር ከሚግዶል በሰሜን እስከ አሰዋን፣ በደቡብም እስከ ኢትዮጵያ ድንበር ድረስ ጠፍ ምድረ በዳ አደርጋታለሁ፡፡
\v 10 ያህዌ በአንተና በወንዞችህ ላይ ተነሥቻለሁ፤ የግብፅንም ምድር ከሚግዶል በሰሜን እስከ አሰዋን፣ በደቡብም እስከ ኢትዮጵያ ድንበር ድረስ ጠፍ ምድረ በዳ አደርጋታለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 11 11. ለዐርባ ዓመት ማንም በዚያ አያልፍም፤ ማንም እዚያ አይኖርም፡፡
\v 12 12. ግብፅ ባድማ ትሆናለች፤ በሌሎች ውድማ አገሮችም ትከበባለች፡፡ የግብፅ ከተሞች ለዐርባ ዓመት ሰው አይኖርባቸውም፤ በዙሪያ ያሉ አገሮችም እንዲህ ይሆናሉ፡፡ የግብፅን ሕዝብ ያህዌ ሩቅ ወዳሉ አገሮች ይበትናል፡፡
\v 11 ለዐርባ ዓመት ማንም በዚያ አያልፍም፤ ማንም እዚያ አይኖርም፡፡
\v 12 ግብፅ ባድማ ትሆናለች፤ በሌሎች ውድማ አገሮችም ትከበባለች፡፡ የግብፅ ከተሞች ለዐርባ ዓመት ሰው አይኖርባቸውም፤ በዙሪያ ያሉ አገሮችም እንዲህ ይሆናሉ፡፡ የግብፅን ሕዝብ ያህዌ ሩቅ ወዳሉ አገሮች ይበትናል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 13 13. ያም ሆኖ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ከአርባ ዓመት በኃላ ግብፃውያንን ከተበተኑበት ወደ አገራቸው እመልሳለሁ፡፡
\v 14 14. ከተማረኩበት አመጣቸዋለሁ፤ ቀድሞ ወደ ነበሩበት ወደ ጳጥሮስ አመጣቸዋለሁ፡፡ በዚያም ግብፅ ደካማ መንግሥት ትሆናለች፡፡
\v 13 ያም ሆኖ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ከአርባ ዓመት በኃላ ግብፃውያንን ከተበተኑበት ወደ አገራቸው እመልሳለሁ፡፡
\v 14 ከተማረኩበት አመጣቸዋለሁ፤ ቀድሞ ወደ ነበሩበት ወደ ጳጥሮስ አመጣቸዋለሁ፡፡ በዚያም ግብፅ ደካማ መንግሥት ትሆናለች፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 15 15. ከመንግሥታት ሁሉ አነስተኛ ትሆናለች፤ በአካባቢው ካሉ አገሮች የበለጠች ታላቅ አገር አትሆንም፡፡ እጅግ ደካማ አደርጋታለሁ፤ ከእንግዲህ ሌሎች አገሮችን መግዛት አትችልም፡፡
\v 16 16. በዚያ ጊዜ እስራኤላውያን ግብፅ እንድትረዳቸው መጠየቅን አያስቡም፡፡ በዚያ ጊዜ ጌታ ያህዌ አደርጋለሁ ያለውን የማድረግ ኃይል እንዳለው የእስራኤል ሕዝብ ያውቃል፡፡
\v 15 ከመንግሥታት ሁሉ አነስተኛ ትሆናለች፤ በአካባቢው ካሉ አገሮች የበለጠች ታላቅ አገር አትሆንም፡፡ እጅግ ደካማ አደርጋታለሁ፤ ከእንግዲህ ሌሎች አገሮችን መግዛት አትችልም፡፡
\v 16 በዚያ ጊዜ እስራኤላውያን ግብፅ እንድትረዳቸው መጠየቅን አያስቡም፡፡ በዚያ ጊዜ ጌታ ያህዌ አደርጋለሁ ያለውን የማድረግ ኃይል እንዳለው የእስራኤል ሕዝብ ያውቃል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 17 17. እኛ እስራኤላውያን ወደ ባቢሎን ከተወሰድን ሃያ ሰባት ዓመት በኃላ፣ በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ቀን፣ ያህዌ ይህን መልእክት ሰጠኝ፡፡
\v 18 18. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ጢሮስን ክፉና አጠቃ፤ የሁሉም ራስ ተመልጧል፤ የሁሉም ትከሻ ተልጧል፡፡ ይሁን እንጂ፣ እርሱና ሰራዊቱ ጢሮስ ላይ ካደረጉት ዘመቻ ያተረፉት ነገር የለም፡፡
\v 17 እኛ እስራኤላውያን ወደ ባቢሎን ከተወሰድን ሃያ ሰባት ዓመት በኃላ፣ በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ቀን፣ ያህዌ ይህን መልእክት ሰጠኝ፡፡
\v 18 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ጢሮስን ክፉና አጠቃ፤ የሁሉም ራስ ተመልጧል፤ የሁሉም ትከሻ ተልጧል፡፡ ይሁን እንጂ፣ እርሱና ሰራዊቱ ጢሮስ ላይ ካደረጉት ዘመቻ ያተረፉት ነገር የለም፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 19 19. ስለዚህም ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ግብፅን ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር እሰጣለሁ፤ ለሰራዊቱ ደመወዝ እንዲሆን ሀብቷን ሁሉ ይዘርፋል፡፡
\v 20 20. ጢሮስን ለማጥፋት ላደረጉት ክፍያ እንዲሆናቸው ለባቢሎን ንጉሥና ለሰራዊቱ ግብፅን ይሰጠዋል፡፡››
\v 19 ስለዚህም ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ግብፅን ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር እሰጣለሁ፤ ለሰራዊቱ ደመወዝ እንዲሆን ሀብቷን ሁሉ ይዘርፋል፡፡
\v 20 ጢሮስን ለማጥፋት ላደረጉት ክፍያ እንዲሆናቸው ለባቢሎን ንጉሥና ለሰራዊቱ ግብፅን ይሰጠዋል፡፡››

View File

@ -278,7 +278,6 @@
"27-title",
"28-title",
"29-title",
"29-21",
"30-title",
"31-title",
"32-title",