Mon Oct 15 2018 12:13:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-15 12:13:32 +03:00
parent feca382ef7
commit 19a4f166eb
5 changed files with 10 additions and 0 deletions

3
42/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7. ከክፍሎቹና ከውጪው አደባባይ ትይዩ የውጭ ግንብ ነበር፤ ይህ የውጩ ግንብ አካል የሆነ ክፍል፣ ሃያ ሰባት ሜትር ርዝመት ነበረው፡፡
8. ከውጩ አደባባይ ቀጥሎ ያሉት መደዳ ክፍሎች ርዝመት ሃያ ሰባት ሜትር ሲሆን፣ ከቤተ መቅደስ አጠገብ ያሉት መደዳ ክፍሎች ርዝመት ደግሞ ሃምሳ አራት ሜትር ያህል ነበር፡፡
9. የታችኛው ክፍል በስተ ምሥራቅ በኩል ከውጩ አደባባይ የሚመጣ መግቢያ ነበረው፡፡

3
42/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 10 \v 11 \v 12 10. በምሥራቅ በኩል የውጩን አደባባይ ግንብ ተከትሎ ከቤተ መቅደሱ አደባባይ ጋር የተያያዙና ከውጩ ግንብ ጋር ትይዩ የሆኑ ክፍሎች ነበሩ፡፡
11. በፊት ለፊታቸውም መተላለፊያ ነበር፤ እነዚህ ክፍሎች በሰሜን በኩል ካሉ ክፍሎች ጋር ተመሳሳይ ሲሆኑ፣ ተመሳሳይ ቁመትና ስፋት እንዲሁም ተመሳሳይ ዐይነት መግቢያዎች ነበሯቸው፡፡
12. በደቡብ በኩል ያሉት ክፍሎች በሮች በሰሜን በኩል ከነበሩት ጋር መጠናቸው ተመሳሳይ ነበር፡፡ የውጭ በር ያለው የውስጥ መተላለፊያ ነበር፤ መተላለፊያው ላይ ያሉ ክፍሎች በሙሉ በሮች ነበሩዋቸው፡፡ ከመተላለፊያው በስተ ምሥራቅ መጨረሻ ላይ ወደ ውስጥ የሚያደርስ የውጭ በር ነበር፡፡

2
42/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 13 \v 14 13. ከዚያም ሰውየው እንዲህ አለኝ፤ ‹‹ከቤተ መቅደሱ አደባባይ ፊት ለፊት ያሉ የሰሜንና የደቡብ ክፍሎች ለያህዌ ብቻ የተለዩ ናቸው፤ ካህናቱ ለያህዌ የሚቀርቡበትን መሥዋዕት የየድርሻቸውን የሚበሉት እዚህ ቦታ ነው፤ እነዚህ ክፍሎች የተቀደሱ በመሆናቸው ካህናቱ የእህል ቁርባን፣ የኃጢአት ማስተሰሪያ ቁርባንና ለበደል የሚቀርብ መሥዋዕት ያኖሩባቸዋል፡፡
14. ካህናቱ ከመቅደስ ሲወጡ ወዲያውኑ ወደ ውጩው አደባባይ መግባት የለባቸውም፤ በመጀመሪያ መቅደስ ውስጥ ለብሰው የነበሩዋቸውን ልብሶች ማውለቅ አለባቸው፤ ምክንያቱም እነዚህ ልብሶች የተቀደሱና ለዚሁ ዓላማ ብቻ መዋል ያለባቸው በመሆኑ ነው፡፡ ሌሎች ሰዎች ወዳለባቸው ቦታዎች ከመግባታቸው በፊት ልብሳቸውን መቀየር አለባቸው፡፡››

1
42/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 15 15. ሰውየው መቅደሱ ውስጥ ያለውን ስፍራ ለክቶ ከጨረሰ በኃላ፣ በምሥራቅ በኩል ባለው መግቢያ ወደ ውጭ አወጣኝና አካባቢውን በሙሉ ለካ፡፡

1
42/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 \v 17 \v 18 \v 19 16-19 አካባቢውን በአራት አቅጣጫ ለካ፤ በዚያ ቦታ በአራቱም አቅጣጫ መጠኑ 270 ሜትር የሆነ ግንብ ነበር፡፡