Mon Oct 15 2018 12:11:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-15 12:11:32 +03:00
parent df11717d76
commit feca382ef7
4 changed files with 12 additions and 4 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
ወደ ቤተ መቅደሱ ዋና ክፍል በሚያስገባው በር ላይ ተመሳሳይ መልክ ያላቸው ባለ አራት ማእዘን መቃኖች ነበሩ፡፡
22. ቅድስተ ቅዱሳኑ ፊት ከእንጨት የተሠራ መሠዊያ ነበር፤ በአራቱም አቅጣጫ 1.6 ሜትር ከፍታ፣ አንድ ሜትር ስፋት ነበረው፡፡ ማአዘኖቹ፣ መሠረቱና ጐኖቹ ሁሉ ከእንጨት የተሠሩ ነበሩ፡፡ ሰውየውም ለእኔ፣ ‹‹ይህ በያህዌ ፊት የሚገኝ ጠረጴዛ ነው›› አለኝ፡፡
23. ቤተ መቅደሱና ቅድስተ ቅዱሳኑ ድርብ በር ነበራቸው፤
24. እያንዳንዱ በር በመታጠፊያ የተያያዙ ሁለት ክፍሎች ነበሩት፡፡
\v 21 \v 22 \v 23 \v 24 ወደ ቤተ መቅደሱ ዋና ክፍል በሚያስገባው በር ላይ ተመሳሳይ መልክ ያላቸው ባለ አራት ማእዘን መቃኖች ነበሩ፡፡
22. ቅድስተ ቅዱሳኑ ፊት ከእንጨት የተሠራ መሠዊያ ነበር፤ በአራቱም አቅጣጫ 1.6 ሜትር ከፍታ፣ አንድ ሜትር ስፋት ነበረው፡፡ ማአዘኖቹ፣ መሠረቱና ጐኖቹ ሁሉ ከእንጨት የተሠሩ ነበሩ፡፡ ሰውየውም ለእኔ፣ ‹‹ይህ በያህዌ ፊት የሚገኝ ጠረጴዛ ነው›› አለኝ፡፡
23. ቤተ መቅደሱና ቅድስተ ቅዱሳኑ ድርብ በር ነበራቸው፤
24. እያንዳንዱ በር በመታጠፊያ የተያያዙ ሁለት ክፍሎች ነበሩት፡፡

2
41/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 25 \v 26 እነዚህ በሮች ላይ የኪሩቤል ምስሎችና የዘንባባ ዛፍ ቅርጾች ነበሩ፡፡ ቤተ መቅደሱ ፊት ለፊት ያለው መተላለፊያ በረንዳ ላይ ከእንጨት የተሠራ ጣራ ነበር፡፡
26. በበረንዳው ግራና ቀኝ ባሉ ግድግዳዎች ላይ ትንንሽ መስቶች ነበሩ፤ መስኮቶቹ ላይ የዘንባባ ዛፎች ተቀርጸው ነበር፡፡ ከመቅደሱ ግራና ቀኝ ያሉት ክፍሎችም በደረጃው በኩል የሚሸፍን ጣራ ነበራቸው፡፡

3
42/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\c 42 \v 1 \v 2 \v 3 1. ከዚያም በራእይ በሰሜን በኩል ባለው በር በኩል፣ ከውስጠኛው አደባባይ ወደ ውጭ ወሰደኝ፡፡ ወደ ውጨኛው አደባባይ ገብተን በሰሜን በኩል ውጫዊ ግንብ ትይዩ ወዳሉ ክፍሎች መጣን፡፡
2. እነዚህ ክፍሎች ያሉበት ሕንፃ ሃምሳ አራት ሜትር ርዝመት፣ ሃያ ሰባት ሜትር ስፋት ነበረው፡፡
3. በዚያ ሕንፃ ከውጫዊው አደባባይ ትይዩ ሌሎች ክፍሎችም ነበሩ፡፡ በእነዚያ ክፍሎችና በዋናው ቤተ መቅደስ መካከል ያለው ርቀር፣ አሥራ አንድ ሜትር ያህል ነበር፡፡ እነዚህ ክፍሎች የሚገኙት በሦስት ሰገነቶች ላይ ነበር፡፡ ክፍሎቹ ያሉበት እያንዳንዱ ምድብ፣ ከበታቹ ባሉት ክፍሎች ላይ የሚያልፍ መተላለፊያ ነበሯቸው፡፡ ውጫዊው አደባባይ ባለበት ግልጽ ቦታ ትይዩ መደዳውን ክፍሎች ነበሩ፡፡

3
42/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4. ከክፍሎቹ ፊት ለፊት 5.4 ስፋትና ሃምሳ አራት ሜትር ርዝመት ያለው መተላለፊያ ነበር፤ የክፍሎቹ በሮች በሙሉ በሰሜን በኩል ነበሩ፡፡
5. የላይኞቹ ክፍሎች ጠበብ ያሉ ነበሩ፣ ምክንያቱም ሰገነቶቹ ፊት ለፊት መተላለፊያ ስለ ነበር ነው፡፡
6. ላይኛው ደርብ ላይ ያሉ ቤቶች እንደ ዐደባባዮቹ የሚደግፏቸው ምሰሶዎች አልነበሯቸውም፤ ምክንያቱም እነዚህ ክፍሎች ከበታቻቸው በነበሩ ግንቦች ይደገፉ ስለ ነበር ነው፡፡