Mon Oct 15 2018 08:07:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
216e764080
commit
174926e260
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 7 7. እኔም ያህዌ እንዳዘዘኝ ለዐጥንቶቹ ተናገርሁ፤ እየተናገርሁ እያለ የኩሽኩሽታ ድምፅ ተሰማ፤ ዐጥንቶቹ ተሰባሰቡ፤ እርስ በርሳቸውም ተገጣጠሙ፡፡
|
||||
\v 8 8. ዐይኔ እያየ ጅማታቸው ተዘረጋጋ፤ ሥጋም በላያቸው ታዬ፤ ሥጋቸው በቆዳ ተሸፈነ፤ እስትንፋስ ግን በውስጣቸው አልነበረም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 9 9. ከዚያም እንዲህ አለኝ፣ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለነፋስ መልእክት ተናገር፤ እንዲህም በለው፣ ‹‹ነፋስ ሆይ፣ ከአራቱም አቅጣጫ ና፤ እንደ ገና በሕይወት እንዲኖሩ በእነዚህ በተገደሉት ላይ እፍ በልባቸው፡፡››
|
||||
\v 10 10. እኔም የታዘዝሁትን አደረግሁ፤ እስትንፋስም ገባባቸው፤ እነርሱም ሕይወት አገኙ፤ እጅግ ታላቅ ሰራዊትም ሆነው በእግራቸው ቆሙ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 11 11. ከዚያም እንዲህ አለኝ፤ ‹‹እነዚህ ዐጥንቶቹ እስራኤላውያንን ይወክላሉ፡፡ ሕዝቡ፣ ‹‹ዐጥንቶቻችን ደርቀዋል፤ ከእንግዲህ ተስፋ የምናደርገው መልካም ነገር የለም፤ መንግሥታችንም ፈርሶአል ይላሉ፡፡
|
||||
\v 12 12. ስለዚህ እንዲህ በማለት መልእክቴን ንገራቸው፤ ‹‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹‹ሕዝቤ ሆይ፣ መቃብሮቻችሁን እከፍታለሁ፤ ከውስጣቸው አወጣችኃለሁ፡፡ ወደ እስራኤልም ምድር አመጣችኃለሁ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue