diff --git a/37/07.txt b/37/07.txt new file mode 100644 index 0000000..ca34662 --- /dev/null +++ b/37/07.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 7 7. እኔም ያህዌ እንዳዘዘኝ ለዐጥንቶቹ ተናገርሁ፤ እየተናገርሁ እያለ የኩሽኩሽታ ድምፅ ተሰማ፤ ዐጥንቶቹ ተሰባሰቡ፤ እርስ በርሳቸውም ተገጣጠሙ፡፡ +\v 8 8. ዐይኔ እያየ ጅማታቸው ተዘረጋጋ፤ ሥጋም በላያቸው ታዬ፤ ሥጋቸው በቆዳ ተሸፈነ፤ እስትንፋስ ግን በውስጣቸው አልነበረም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/37/09.txt b/37/09.txt new file mode 100644 index 0000000..01e6ffd --- /dev/null +++ b/37/09.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 9 9. ከዚያም እንዲህ አለኝ፣ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለነፋስ መልእክት ተናገር፤ እንዲህም በለው፣ ‹‹ነፋስ ሆይ፣ ከአራቱም አቅጣጫ ና፤ እንደ ገና በሕይወት እንዲኖሩ በእነዚህ በተገደሉት ላይ እፍ በልባቸው፡፡›› +\v 10 10. እኔም የታዘዝሁትን አደረግሁ፤ እስትንፋስም ገባባቸው፤ እነርሱም ሕይወት አገኙ፤ እጅግ ታላቅ ሰራዊትም ሆነው በእግራቸው ቆሙ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/37/11.txt b/37/11.txt new file mode 100644 index 0000000..cffd292 --- /dev/null +++ b/37/11.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 11 11. ከዚያም እንዲህ አለኝ፤ ‹‹እነዚህ ዐጥንቶቹ እስራኤላውያንን ይወክላሉ፡፡ ሕዝቡ፣ ‹‹ዐጥንቶቻችን ደርቀዋል፤ ከእንግዲህ ተስፋ የምናደርገው መልካም ነገር የለም፤ መንግሥታችንም ፈርሶአል ይላሉ፡፡ +\v 12 12. ስለዚህ እንዲህ በማለት መልእክቴን ንገራቸው፤ ‹‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹‹ሕዝቤ ሆይ፣ መቃብሮቻችሁን እከፍታለሁ፤ ከውስጣቸው አወጣችኃለሁ፡፡ ወደ እስራኤልም ምድር አመጣችኃለሁ፡፡ \ No newline at end of file