am_ezk_text_udb/20/42.txt

3 lines
664 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 42 42. ለአባቶቻችሁ ወደ ማልሁላቸው ወደ እስራኤል ምድር ሳመጣችሁ ያንን ያደረግሁ እኔ ያህዌ መሆኔን ታውቃለችሁ፡፡
\v 43 43. የፈጸማችኃቸውን አሳፋሪ ነገሮችና ራሳችሁንም እንዴት እንዳረከሳችሁ በዚያ ቦታ ታስተውላላችሁ፡፡
\v 44 44. እስራኤላውያን ሆይ፣ እንደ ክፉ መንገዳችሁና እንደ ብልሹ ተግባራችሁ ሳይሆን፣ ስለ ስሜ ስል በምጐበኛችሁ ጊዜ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን እንደማደርግ ታውቃላችሁ ይላል ጌታ ያህዌ፡፡