Wed Jun 07 2017 12:51:26 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
07a7a64f9f
commit
bacd2ea759
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 3 \v 4 \v 5 3 ሙሴና አሮንም፣ ‹‹የዕብራውያን አምላክ ከእኛ ጋር ተገናኝቶአል፡፡ በመቅሠፍትና በሰይፍ እንዳይመታን፣ ወደ ምድረ በዳው የሦስት ቀን ጕዞ እንድናደርግና ለእግዚአብሔር እንድንሠዋ ፍቀድልን›› አሉት፡፡ 4 የግብፅ ንጉሥ ግን፣ ‹‹አንተ ሙሴ አንተም አሮን! ሕዝቡን ሥራቸውን አስፈትታችሁ የምትወስዷቸው ለምንድን ነው? ወደ ሥራችሁ ሂዱ›› አላቸው፡፡ 5 ደግሞም እንዲህ አላቸው፤ ‹‹በምድራችን አሁን ብዙ ዕብራውያን አሉ፤ እናንተም ሥራ ታስፈቷቸዋላችሁ፡፡››
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 6 \v 7 \v 8 \v 9 6 በዚያው ቀን ፈርዖን ለሕዝቡ አሠሪዎችና ተቈጣጣሪዎች ትእዛዝ ሰጠ፡፡ እንዲህም አለ፤ 7 ‹‹እንደ ቀድሞው፣ ከእንግዲህ ወዲያ ለሸክላ ሥራ ጭድ አታቅርቡ፡፡ እነርሱ ራሳቸው ይሂዱና ጭድ ይሰብስቡ፡፡ 8 ሆኖም በፊት የሚሠሩትን አንድ ዐይነት የሸክላ ቊጥር አሁንም ሠርተው እንዲያቀርቡ ማድረግ አለባችሁ፡፡ ከዚያ ያነሰ አትቀበሉ፤ ምክንያቱም ሰነፎች ናቸው፡፡ ‹እንሂድ ፍቀድልንና ለአምላካችን እንሠዋ› እያሉ የሚጮኹትም ለዚህ ነው፡፡ 9 በሥራው እንዲተጉና ለማይረባ ንግግር ትኵረት እንዳይሰጡ ሥራውን ጨምራችሁ አክብዱባቸው፡፡››
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 10 \v 11 10 ስለዚህ የሕዝቡ አሠሪ አለቆችና ተቈጣጣሪዎች ወጥተው ሄዱ፤ ለሕዝቡም ነገሯቸው፡፡ እንዲህም አሉ፤ ‹‹ፈርዖን የሚለው ይህ ነው፡- ‹ከእንግዲህ ወዲያ ምንም ጭድ አልሰጣችሁም፡፡ 11 ራሳችሁ ሂዱና ማግኘት ከምትችሉበት ፈልጋችሁ አምጡ፤ የሥራችሁ መጠንም አይቀላለም፡፡››
|
|
@ -73,6 +73,8 @@
|
|||
"04-24",
|
||||
"04-27",
|
||||
"04-29",
|
||||
"05-01"
|
||||
"05-01",
|
||||
"05-03",
|
||||
"05-10"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue