diff --git a/05/03.txt b/05/03.txt new file mode 100644 index 0000000..a5217aa --- /dev/null +++ b/05/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 3 \v 4 \v 5 3 ሙሴና አሮንም፣ ‹‹የዕብራውያን አምላክ ከእኛ ጋር ተገናኝቶአል፡፡ በመቅሠፍትና በሰይፍ እንዳይመታን፣ ወደ ምድረ በዳው የሦስት ቀን ጕዞ እንድናደርግና ለእግዚአብሔር እንድንሠዋ ፍቀድልን›› አሉት፡፡ 4 የግብፅ ንጉሥ ግን፣ ‹‹አንተ ሙሴ አንተም አሮን! ሕዝቡን ሥራቸውን አስፈትታችሁ የምትወስዷቸው ለምንድን ነው? ወደ ሥራችሁ ሂዱ›› አላቸው፡፡ 5 ደግሞም እንዲህ አላቸው፤ ‹‹በምድራችን አሁን ብዙ ዕብራውያን አሉ፤ እናንተም ሥራ ታስፈቷቸዋላችሁ፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/05/06.txt b/05/06.txt new file mode 100644 index 0000000..b1b0b49 --- /dev/null +++ b/05/06.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 6 \v 7 \v 8 \v 9 6 በዚያው ቀን ፈርዖን ለሕዝቡ አሠሪዎችና ተቈጣጣሪዎች ትእዛዝ ሰጠ፡፡ እንዲህም አለ፤ 7 ‹‹እንደ ቀድሞው፣ ከእንግዲህ ወዲያ ለሸክላ ሥራ ጭድ አታቅርቡ፡፡ እነርሱ ራሳቸው ይሂዱና ጭድ ይሰብስቡ፡፡ 8 ሆኖም በፊት የሚሠሩትን አንድ ዐይነት የሸክላ ቊጥር አሁንም ሠርተው እንዲያቀርቡ ማድረግ አለባችሁ፡፡ ከዚያ ያነሰ አትቀበሉ፤ ምክንያቱም ሰነፎች ናቸው፡፡ ‹እንሂድ ፍቀድልንና ለአምላካችን እንሠዋ› እያሉ የሚጮኹትም ለዚህ ነው፡፡ 9 በሥራው እንዲተጉና ለማይረባ ንግግር ትኵረት እንዳይሰጡ ሥራውን ጨምራችሁ አክብዱባቸው፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/05/10.txt b/05/10.txt new file mode 100644 index 0000000..83d90ce --- /dev/null +++ b/05/10.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 10 \v 11 10 ስለዚህ የሕዝቡ አሠሪ አለቆችና ተቈጣጣሪዎች ወጥተው ሄዱ፤ ለሕዝቡም ነገሯቸው፡፡ እንዲህም አሉ፤ ‹‹ፈርዖን የሚለው ይህ ነው፡- ‹ከእንግዲህ ወዲያ ምንም ጭድ አልሰጣችሁም፡፡ 11 ራሳችሁ ሂዱና ማግኘት ከምትችሉበት ፈልጋችሁ አምጡ፤ የሥራችሁ መጠንም አይቀላለም፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index ce6beaf..211ff40 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -73,6 +73,8 @@ "04-24", "04-27", "04-29", - "05-01" + "05-01", + "05-03", + "05-10" ] } \ No newline at end of file