Wed Jun 07 2017 20:01:29 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
dbf10ef1a5
commit
284a34334f
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 12 ልጆቹን ወደ መገናኛው ድንኳን መግቢያ አምጣና በውሀ እጠባቸው። \v 13 ለእኔ የተቀደሱ ልብሶችን ለአሮን አልብሰው፤ ካህኔ ሆኖ እንዲያገለግልም ቅባው፤ ቀድሰውም።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 14 ልጆቹንም አምጣና ሸሚዞችን አልብሳቸው። \v 15 ካህናቴ ሆነው እንዲያገለግሉኝ፣ አባታቸውን እንደ ቀባኸው እነርሱንም ቅጣቸው። የእነርሱ መቀባት በትውልዶች ሁሉ የዘለቄታ ካህንነትን ለእነርሱ ያስገኛል።” \v 16 ሙሴ ያደረገው ይህ ነው፦ እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ ተከተለ። እነዚህንም ሁሉ አደረገ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 17 በሁለተኛው ዓመት የመጀመሪያ ወር አንደኛ ቀን ላይ የመገናኛው ድንኳን ተተከለ። \v 18 ሙሴ መገናኛውን ድንኳን ተከለ፤ መቆሚያዎቹንም በስፍራቸው አስቀመጠ፤ ወጋግራዎቹን አቁሞ አግዳሚዎቹን አያያዘ፤ ምሰሶዎቹንም አቆመ። \v 19 በማደሪያው ላይ መሸፈኛውን ዘረጋ፤ ድንኳኑንም እግዚአብሔር አዝዞት እንደ ነበረው ከበላዩ አስቀመጠው። \v 20 20 ምስክሩን ወስዶ በታቦቱ ውስጥ አስቀመጠው።
|
|
@ -491,6 +491,8 @@
|
|||
"39-42",
|
||||
"40-01",
|
||||
"40-03",
|
||||
"40-05"
|
||||
"40-05",
|
||||
"40-12",
|
||||
"40-14"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue