From 284a34334f271996942fdf195474c04c09f409c3 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Wed, 7 Jun 2017 20:01:29 -0400 Subject: [PATCH] Wed Jun 07 2017 20:01:29 GMT-0400 (Eastern Daylight Time) --- 40/12.txt | 1 + 40/14.txt | 1 + 40/17.txt | 1 + manifest.json | 4 +++- 4 files changed, 6 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 40/12.txt create mode 100644 40/14.txt create mode 100644 40/17.txt diff --git a/40/12.txt b/40/12.txt new file mode 100644 index 0000000..cc59cc6 --- /dev/null +++ b/40/12.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 12 ልጆቹን ወደ መገናኛው ድንኳን መግቢያ አምጣና በውሀ እጠባቸው። \v 13 ለእኔ የተቀደሱ ልብሶችን ለአሮን አልብሰው፤ ካህኔ ሆኖ እንዲያገለግልም ቅባው፤ ቀድሰውም። \ No newline at end of file diff --git a/40/14.txt b/40/14.txt new file mode 100644 index 0000000..d24635a --- /dev/null +++ b/40/14.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 14 ልጆቹንም አምጣና ሸሚዞችን አልብሳቸው። \v 15 ካህናቴ ሆነው እንዲያገለግሉኝ፣ አባታቸውን እንደ ቀባኸው እነርሱንም ቅጣቸው። የእነርሱ መቀባት በትውልዶች ሁሉ የዘለቄታ ካህንነትን ለእነርሱ ያስገኛል።” \v 16 ሙሴ ያደረገው ይህ ነው፦ እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ ተከተለ። እነዚህንም ሁሉ አደረገ። \ No newline at end of file diff --git a/40/17.txt b/40/17.txt new file mode 100644 index 0000000..ae07823 --- /dev/null +++ b/40/17.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 17 በሁለተኛው ዓመት የመጀመሪያ ወር አንደኛ ቀን ላይ የመገናኛው ድንኳን ተተከለ። \v 18 ሙሴ መገናኛውን ድንኳን ተከለ፤ መቆሚያዎቹንም በስፍራቸው አስቀመጠ፤ ወጋግራዎቹን አቁሞ አግዳሚዎቹን አያያዘ፤ ምሰሶዎቹንም አቆመ። \v 19 በማደሪያው ላይ መሸፈኛውን ዘረጋ፤ ድንኳኑንም እግዚአብሔር አዝዞት እንደ ነበረው ከበላዩ አስቀመጠው። \v 20 20 ምስክሩን ወስዶ በታቦቱ ውስጥ አስቀመጠው። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index e680f8f..8b04243 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -491,6 +491,8 @@ "39-42", "40-01", "40-03", - "40-05" + "40-05", + "40-12", + "40-14" ] } \ No newline at end of file