Fri Jun 01 2018 10:20:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-06-01 10:20:11 +03:00
parent 39da3a0a31
commit d86bb0ae7c
11 changed files with 21 additions and 10 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 7. ሰዎች ምግብ የሚገዙበት በቂ ገንዘብ ለማግኘት በትጋት ይሠራሉ፡ነገር ግን የምግብ ፍላጎታቸው ፈጽሞ አይረካም። \v 8 8. ስለዚህ ጥበበኛ ሰዎች ጅሎች ከሚያገኙት ይልቅ የበለጠ ዘላቂነት ያለው ጥቅም የሚቀበሉ አይመስልም። እንደዚሁም ድኾች ሕይወታቸውን እንዴት መምራት እንደሚገባቸው በማወቃቸው የተጠቀሙት ነገር ያለ አይመስልም።
\v 7 ሰዎች ምግብ የሚገዙበት በቂ ገንዘብ ለማግኘት በትጋት ይሠራሉ፡ነገር ግን የምግብ ፍላጎታቸው ፈጽሞ አይረካም። \v 8 ስለዚህ ጥበበኛ ሰዎች ጅሎች ከሚያገኙት ይልቅ የበለጠ ዘላቂነት ያለው ጥቅም የሚቀበሉ አይመስልም። እንደዚሁም ድኾች ሕይወታቸውን እንዴት መምራት እንደሚገባቸው በማወቃቸው የተጠቀሙት ነገር ያለ አይመስልም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 \v 11 \v 12 9. ተጨማሪ ነገር ለማግኘት ሁልጊዜ ከመቅበዝበዝ ይልቅ ባለን ነገር መርካቱ የተሻለ ነው። ሁልጊዜ ተጨማሪ ነገር ለማግኘት መድከም ከንቱ ነው፡ ነፋስንም ለመጨበጥ እንደ መሞከር ነው። 10. በምድር ላይ የሚኖሩ ነገሮች ሁሉ ስም ተሰጥቷቸዋል። ሰዎች ምን እንደሚመስሉ ማንም ሰው ያውቃል፡ስለዚህ ከእኛ ይልቅ የሚጠነክር ማን ነው? ብሎ ከእግዚአብሔር ጋር መከራከር ከንቱ ነው። 11. ንግግር ባበዛን ቁጥር ብዙ ከንቱ ቃላት ከአንደበታችን ይወጣሉ፡ስለዚህ ብዙ መናገር በእርግጥ ለእኛ የሚያስገኘው ጥቅም የለም። 1• በሕይወት እያለ ለራሱ መልካም የሆነውን ነገር ሁሉ ማወቅ የሚችል ሰው የለም። ሰዎች ጥቂትና ከንቱ ለሆኑ ቀኖች ይኖራሉ፡ሕይወት እንደ ጥላ ፈጥኖ ያልፋል፡ከሞትን በኋላ ምን እንደሚሆን ማንም አያውቅም። ለጥቂት ጊዜ ብቻ እንኖራለን ከዚያም እንደ እንፋሎት ከመቅጽበት እንጠፋለን።
\v 9 ተጨማሪ ነገር ለማግኘት ሁልጊዜ ከመቅበዝበዝ ይልቅ ባለን ነገር መርካቱ የተሻለ ነው። ሁልጊዜ ተጨማሪ ነገር ለማግኘት መድከም ከንቱ ነው፡ ነፋስንም ለመጨበጥ እንደ መሞከር ነው። \v 10 በምድር ላይ የሚኖሩ ነገሮች ሁሉ ስም ተሰጥቷቸዋል። ሰዎች ምን እንደሚመስሉ ማንም ሰው ያውቃል፡ስለዚህ ከእኛ ይልቅ የሚጠነክር ማን ነው? ብሎ ከእግዚአብሔር ጋር መከራከር ከንቱ ነው። \v 11 ንግግር ባበዛን ቁጥር ብዙ ከንቱ ቃላት ከአንደበታችን ይወጣሉ፡ስለዚህ ብዙ መናገር በእርግጥ ለእኛ የሚያስገኘው ጥቅም የለም። \v 12 በሕይወት እያለ ለራሱ መልካም የሆነውን ነገር ሁሉ ማወቅ የሚችል ሰው የለም። ሰዎች ጥቂትና ከንቱ ለሆኑ ቀኖች ይኖራሉ፡ሕይወት እንደ ጥላ ፈጥኖ ያልፋል፡ከሞትን በኋላ ምን እንደሚሆን ማንም አያውቅም። ለጥቂት ጊዜ ብቻ እንኖራለን ከዚያም እንደ እንፋሎት ከመቅጽበት እንጠፋለን።

View File

@ -1 +1 @@
\c 7 \v 1 \v 2 1. ዋጋው ውድ ከሆነ ሽቶ ይልቅ በሰዎች ዘንድ ከበሬታ ማግኘት ይበልጣል። ከተወለድንበት ቀን ይልቅ የምንሞትበት ቀን ይሻላል። 2. ወደ ድግሥ ቤት ከመሄድ ይልቅ ሰው ወደ ሞተበት ወደ ሐዘን ቤት መሄድ ይሻላል፡ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ይሞታል፡ይህም ሰዎች ስለራሳቸው ሞት እንዲያስቡ ያደርጋቸዋል።
\c 7 \v 1 ዋጋው ውድ ከሆነ ሽቶ ይልቅ በሰዎች ዘንድ ከበሬታ ማግኘት ይበልጣል። ከተወለድንበት ቀን ይልቅ የምንሞትበት ቀን ይሻላል። \v 2 ወደ ድግሥ ቤት ከመሄድ ይልቅ ሰው ወደ ሞተበት ወደ ሐዘን ቤት መሄድ ይሻላል፡ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ይሞታል፡ይህም ሰዎች ስለራሳቸው ሞት እንዲያስቡ ያደርጋቸዋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 3. ሁልጊዜ ከመሳቅ ይልቅ ማዘን ይሻላል፡ምክንያቱም በምናዝንበት ጊዜ ጥበበኛና ደስተኛ ሊያደርጉን ስለሚችሉ ነገሮች በተሻለ ሁኔታ ማሰብ እንችላለን። 4.የጠቢባን ፍላጎት ወደ ሓዘን ቤት ሄዶ ሐዘንተኞችን ማጽናናት ነው። ጅሎች ግን ሳቅና ደስታ ወዳለበት ይሄዳሉ።
\v 3 ሁልጊዜ ከመሳቅ ይልቅ ማዘን ይሻላል፡ምክንያቱም በምናዝንበት ጊዜ ጥበበኛና ደስተኛ ሊያደርጉን ስለሚችሉ ነገሮች በተሻለ ሁኔታ ማሰብ እንችላለን። \v 4 የጠቢባን ፍላጎት ወደ ሓዘን ቤት ሄዶ ሐዘንተኞችን ማጽናናት ነው። ጅሎች ግን ሳቅና ደስታ ወዳለበት ይሄዳሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 \v 6 5. የጅልን መዝሙር ከመስማት ይልቅ የጠቢብን ሰው ተግሣጽ መስማት ይሻላል። 6. የጅሎችን ሳቅ መስማት በማሰሮ ሥር እየነደደ ካለው የእሾህ ማገዶ መንጣጣት የማይሻል ስለሆነ ከዚያ ምንም የምንማረው ነገር የለም። ጅሎችን መስማት ከንቱ ነው።
\v 5 የጅልን መዝሙር ከመስማት ይልቅ የጠቢብን ሰው ተግሣጽ መስማት ይሻላል። \v 6 የጅሎችን ሳቅ መስማት በማሰሮ ሥር እየነደደ ካለው የእሾህ ማገዶ መንጣጣት የማይሻል ስለሆነ ከዚያ ምንም የምንማረው ነገር የለም። ጅሎችን መስማት ከንቱ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 7. ጠቢብ የሆነ ሰው ለሌላው« መከታ እንድሆንልህ ብዙ ገንዘብ ክፈለኝ » ብሎ ቢናገረው፥ ይህ አነጋገር ጠቢቡን እንደ ጅል ያስቆጥረዋል። ጉቦ የሚቀበሉ ሰዎች ትክክለኛ ነገር ማድረግ አይችሉም።
\v 7 ጠቢብ የሆነ ሰው ለሌላው« መከታ እንድሆንልህ ብዙ ገንዘብ ክፈለኝ » ብሎ ቢናገረው፥ ይህ አነጋገር ጠቢቡን እንደ ጅል ያስቆጥረዋል። ጉቦ የሚቀበሉ ሰዎች ትክክለኛ ነገር ማድረግ አይችሉም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 8. የአንድ ነገር ፍጻሜው ከጅማሬው ይሻላል፡በትዕቢት ከሚናገር ሰው ትዕግሥተኛ ይሻላል። 9. በቁጣ የሚገነፍሉት ጅሎች ስለሆኑ፥ የቁጣ ስሜት ለመግለጽ አትቸኩል።
\v 8 የአንድ ነገር ፍጻሜው ከጅማሬው ይሻላል፡በትዕቢት ከሚናገር ሰው ትዕግሥተኛ ይሻላል። \v 9 በቁጣ የሚገነፍሉት ጅሎች ስለሆኑ፥ የቁጣ ስሜት ለመግለጽ አትቸኩል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 10. «በአሁኑ ዘመን ከተከናወኑ ነገሮች ይልቅ ድሮ የተሠሩ ነገሮች ይሻላሉ» አትበል፡ ምክንያቱም እንደዚያ የሚሉት ጅሎች ናቸው
\v 10 «በአሁኑ ዘመን ከተከናወኑ ነገሮች ይልቅ ድሮ የተሠሩ ነገሮች ይሻላሉ» አትበል፡ ምክንያቱም እንደዚያ የሚሉት ጅሎች ናቸው

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 11. ጠቢብ መሆን እጅግ የክበረ ነገር እንደመውረስ ይቆጠራል። በዚህ ምድር ጠቢብ የሆነ ማንኛውም ሰው በመጨረሻ ዘላቂ ትርፍ ይቀበላል። 12. አንዳንድ ጊዜ ያለንን ብዙ ገንዘብ መከታ እንደምናደርግ ሁሉ፡ ጠቢብ መሆናችን አንዳንድ ጊዜ መከታ ሆኖልናል። የሆነ ሆኖ ጠቢብ መሆን ሐብታም ከመሆን ይሻላል። ምክንያቱም ጠቢብ መሆን ለሞት ሊዳርገን የሚችል የጅልነት ሥራ ከመሥራት ይጠብቀናል።
\v 11 ጠቢብ መሆን እጅግ የክበረ ነገር እንደመውረስ ይቆጠራል። በዚህ ምድር ጠቢብ የሆነ ማንኛውም ሰው በመጨረሻ ዘላቂ ትርፍ ይቀበላል። \v 12 አንዳንድ ጊዜ ያለንን ብዙ ገንዘብ መከታ እንደምናደርግ ሁሉ፡ ጠቢብ መሆናችን አንዳንድ ጊዜ መከታ ሆኖልናል። የሆነ ሆኖ ጠቢብ መሆን ሐብታም ከመሆን ይሻላል። ምክንያቱም ጠቢብ መሆን ለሞት ሊዳርገን የሚችል የጅልነት ሥራ ከመሥራት ይጠብቀናል።

1
07/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 7

View File

@ -96,6 +96,16 @@
"06-title",
"06-01",
"06-03",
"06-05"
"06-05",
"06-07",
"06-09",
"07-title",
"07-01",
"07-03",
"07-05",
"07-07",
"07-08",
"07-10",
"07-11"
]
}