Fri Jun 01 2018 10:18:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-06-01 10:18:09 +03:00
parent 2cf80fc9e1
commit 39da3a0a31
7 changed files with 13 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 \v 20 19. ሰዎች ባለጠጋ ቢሆኑና ብዙ ሀብት ቢኖራቸው ደግሞም ባላቸው ነገርና በሚሠሩት ሥራ መደሰት ቢችሉ ይህ ከእግዚአብሔር የተሰጣቸው ስጦታ ነው። 20. እነዚህ ሰዎች በሕይወት ዘመናቸው ስለ ተከሰቱት ማናቸውም ነገሮች ብዙ አይጨነቁም፡ ምክንያቱም ልባቸው ደስ የሚሰኝበት ነገር እያከናወኑ እንደሆነ እግዚአብሔር ያረጋግጥላቸዋል።
\v 19 ሰዎች ባለጠጋ ቢሆኑና ብዙ ሀብት ቢኖራቸው ደግሞም ባላቸው ነገርና በሚሠሩት ሥራ መደሰት ቢችሉ ይህ ከእግዚአብሔር የተሰጣቸው ስጦታ ነው። \v 20 እነዚህ ሰዎች በሕይወት ዘመናቸው ስለ ተከሰቱት ማናቸውም ነገሮች ብዙ አይጨነቁም፡ ምክንያቱም ልባቸው ደስ የሚሰኝበት ነገር እያከናወኑ እንደሆነ እግዚአብሔር ያረጋግጥላቸዋል።

View File

@ -1 +1 @@
\c 6 \v 1 \v 2 1. በዚህ ምድር ሰዎችን የሚያውክ ሌላም ነገር አየሁ። 2. እግዚአብሔር ለአንዳንድ ሰዎች ብዙ ገንዘብ ሀብትና ክብር ማግኘት የሚችሉበትን ሁኔታ ይፈጥርላቸዋል። የሚፈልጉት ማንኛውም ነገር አላቸው፡ ይሁን እንጂ እግዚአብሔር አንዳንድ ጊዜ እነዚህን ሰዎች ባላቸው ነገር እንዲደሰቱ አይፈቅድላቸውም፡ይልቁንም እነርሱ ደክመው ያፈሩት ሀብት ለሌላ ሰው እንዲሆንና እንዲደሰትበትም ያደርጋል። ይህም ከንቱና ተገቢ ያልሆነ ነገር ነው።
\c 6 \v 1 በዚህ ምድር ሰዎችን የሚያውክ ሌላም ነገር አየሁ። \v 2 እግዚአብሔር ለአንዳንድ ሰዎች ብዙ ገንዘብ ሀብትና ክብር ማግኘት የሚችሉበትን ሁኔታ ይፈጥርላቸዋል። የሚፈልጉት ማንኛውም ነገር አላቸው፡ ይሁን እንጂ እግዚአብሔር አንዳንድ ጊዜ እነዚህን ሰዎች ባላቸው ነገር እንዲደሰቱ አይፈቅድላቸውም፡ይልቁንም እነርሱ ደክመው ያፈሩት ሀብት ለሌላ ሰው እንዲሆንና እንዲደሰትበትም ያደርጋል። ይህም ከንቱና ተገቢ ያልሆነ ነገር ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 3. አንድ ሰው መቶ ልጅ ሊኖረውና ብዙ ዓመት ሊኖር ይችላል። ነገር ግን ባለው ነገር መደሰት የማይችልና ከሞተ በኋላ በተገቢው ሁኔታ የማይቀበር ከሆነ ከእርሱ ይልቅ በእናቱ ማሕፀን ሞቶ የተወለደ ጭንጋፍ ይሻላል እላለሁ። 4. የሞተው ሕፃን ውልደት ከንቱ ቢሆንም፥ የወጣለት ስም ባይኖርም ደግሞም አጭር ሕይወቱ ወደፊት አሳዛኝ ትውስታ የሚፈጥር ቢሆንም እንኳ መሻሉ እውነት ነው።
\v 3 አንድ ሰው መቶ ልጅ ሊኖረውና ብዙ ዓመት ሊኖር ይችላል። ነገር ግን ባለው ነገር መደሰት የማይችልና ከሞተ በኋላ በተገቢው ሁኔታ የማይቀበር ከሆነ ከእርሱ ይልቅ በእናቱ ማሕፀን ሞቶ የተወለደ ጭንጋፍ ይሻላል እላለሁ። \v 4 የሞተው ሕፃን ውልደት ከንቱ ቢሆንም፥ የወጣለት ስም ባይኖርም ደግሞም አጭር ሕይወቱ ወደፊት አሳዛኝ ትውስታ የሚፈጥር ቢሆንም እንኳ መሻሉ እውነት ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 \v 6 5. ያ ሕፃን ኖሮ ፀሓይን ባያይ ወይም ሌላ ነገር ባያውቅ እንኳ በሕይወት ያሉ ባለጠጎች ከሚያገኙት ይልቅ የተሻለ እረፍት አለው። 6. ሰዎች ሁለት ሺህ ዓመት ቢኖሩ እንኳ እግዚአብሔር በሰጣቸው ነገር የማይደሰቱ ከሆነ፥ፈጽሞ ሳይወለዱ ቢቀሩ ይሻላቸው ነበር። ረጅም ዘመን ለመኖር የሚፈልጉ ሰዎች ሁሉ በእርግጥ ሁላቸውም በመጨረሻ ወደ ተመሳሳይ ስፍራ ይኽውም ወደ መቃብር መውረዳቸው አይቀሬ ነው።
\v 5 ያ ሕፃን ኖሮ ፀሓይን ባያይ ወይም ሌላ ነገር ባያውቅ እንኳ በሕይወት ያሉ ባለጠጎች ከሚያገኙት ይልቅ የተሻለ እረፍት አለው። \v 6 ሰዎች ሁለት ሺህ ዓመት ቢኖሩ እንኳ እግዚአብሔር በሰጣቸው ነገር የማይደሰቱ ከሆነ፥ፈጽሞ ሳይወለዱ ቢቀሩ ይሻላቸው ነበር። ረጅም ዘመን ለመኖር የሚፈልጉ ሰዎች ሁሉ በእርግጥ ሁላቸውም በመጨረሻ ወደ ተመሳሳይ ስፍራ ይኽውም ወደ መቃብር መውረዳቸው አይቀሬ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 \v 8 7. ሰዎች ምግብ የሚገዙበት በቂ ገንዘብ ለማግኘት በትጋት ይሠራሉ፡ነገር ግን የምግብ ፍላጎታቸው ፈጽሞ አይረካም። 8. ስለዚህ ጥበበኛ ሰዎች ጅሎች ከሚያገኙት ይልቅ የበለጠ ዘላቂነት ያለው ጥቅም የሚቀበሉ አይመስልም። እንደዚሁም ድኾች ሕይወታቸውን እንዴት መምራት እንደሚገባቸው በማወቃቸው የተጠቀሙት ነገር ያለ አይመስልም።
\v 7 7. ሰዎች ምግብ የሚገዙበት በቂ ገንዘብ ለማግኘት በትጋት ይሠራሉ፡ነገር ግን የምግብ ፍላጎታቸው ፈጽሞ አይረካም። \v 8 8. ስለዚህ ጥበበኛ ሰዎች ጅሎች ከሚያገኙት ይልቅ የበለጠ ዘላቂነት ያለው ጥቅም የሚቀበሉ አይመስልም። እንደዚሁም ድኾች ሕይወታቸውን እንዴት መምራት እንደሚገባቸው በማወቃቸው የተጠቀሙት ነገር ያለ አይመስልም።

1
06/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 6

View File

@ -90,6 +90,12 @@
"05-10",
"05-12",
"05-13",
"05-15"
"05-15",
"05-18",
"05-19",
"06-title",
"06-01",
"06-03",
"06-05"
]
}