Sat Nov 26 2016 16:50:16 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
weth-11 2016-11-26 16:50:16 -08:00
parent d9fa1930a4
commit d36afcd5c7
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6. በጠዋት ዘርህን ዝራ፡እስከማታም ይህን ማድረግህን ቀጥል፡ምክንያቱም በጠዋት የዘራኽው ወይም ቀኑ ረፈድ ካለ በኋላ የዘራኽው ወይም ሁለቱም በተሻለ ሁኔታ የሚበቅለው ዬትኛው እንደሆነ ለይተህ ማወቅ አትችልም። 7. በሕይወት መኖር እና ዘወትር ጠዋት ፀሐይ ስትወጣ ማየት እጅግ አስደሳች ነው። 8 ሰዎች ለብዙ ዓመት ቢኖሩም እንኳ በዚያ ሁሉ ዘመን ደስ መሰኘታቸው አስፈላጊ ነው፡ ይሁን እንጂ አንድ ቀን እንደሚሞቱ፥እንደ ገና ብርሃንን ማየት ፈጽሞ እንደማይችሉና ከሞቱም በኋላ በነርሱ ላይ ምን እንደሚደርስ
\v 6 \v 7 \v 8 6. በጠዋት ዘርህን ዝራ፡እስከማታም ይህን ማድረግህን ቀጥል፡ምክንያቱም በጠዋት የዘራኽው ወይም ቀኑ ረፈድ ካለ በኋላ የዘራኽው ወይም ሁለቱም በተሻለ ሁኔታ የሚበቅለው ዬትኛው እንደሆነ ለይተህ ማወቅ አትችልም። 7. በሕይወት መኖር እና ዘወትር ጠዋት ፀሐይ ስትወጣ ማየት እጅግ አስደሳች ነው። 8 ሰዎች ለብዙ ዓመት ቢኖሩም እንኳ በዚያ ሁሉ ዘመን ደስ መሰኘታቸው አስፈላጊ ነው፡ ይሁን እንጂ አንድ ቀን እንደሚሞቱ፥እንደ ገና ብርሃንን ማየት ፈጽሞ እንደማይችሉና ከሞቱም በኋላ በነርሱ ላይ የሚደርሰውን ነገር ማወቅ እንደማይችሉ