diff --git a/11/06.txt b/11/06.txt index 54bbf67..d211f1a 100644 --- a/11/06.txt +++ b/11/06.txt @@ -1 +1 @@ -\v 6 \v 7 \v 8 6. በጠዋት ዘርህን ዝራ፡እስከማታም ይህን ማድረግህን ቀጥል፡ምክንያቱም በጠዋት የዘራኽው ወይም ቀኑ ረፈድ ካለ በኋላ የዘራኽው ወይም ሁለቱም በተሻለ ሁኔታ የሚበቅለው ዬትኛው እንደሆነ ለይተህ ማወቅ አትችልም። 7. በሕይወት መኖር እና ዘወትር ጠዋት ፀሐይ ስትወጣ ማየት እጅግ አስደሳች ነው። 8 ሰዎች ለብዙ ዓመት ቢኖሩም እንኳ በዚያ ሁሉ ዘመን ደስ መሰኘታቸው አስፈላጊ ነው፡ ይሁን እንጂ አንድ ቀን እንደሚሞቱ፥እንደ ገና ብርሃንን ማየት ፈጽሞ እንደማይችሉና ከሞቱም በኋላ በነርሱ ላይ ምን እንደሚደርስ \ No newline at end of file +\v 6 \v 7 \v 8 6. በጠዋት ዘርህን ዝራ፡እስከማታም ይህን ማድረግህን ቀጥል፡ምክንያቱም በጠዋት የዘራኽው ወይም ቀኑ ረፈድ ካለ በኋላ የዘራኽው ወይም ሁለቱም በተሻለ ሁኔታ የሚበቅለው ዬትኛው እንደሆነ ለይተህ ማወቅ አትችልም። 7. በሕይወት መኖር እና ዘወትር ጠዋት ፀሐይ ስትወጣ ማየት እጅግ አስደሳች ነው። 8 ሰዎች ለብዙ ዓመት ቢኖሩም እንኳ በዚያ ሁሉ ዘመን ደስ መሰኘታቸው አስፈላጊ ነው፡ ይሁን እንጂ አንድ ቀን እንደሚሞቱ፥እንደ ገና ብርሃንን ማየት ፈጽሞ እንደማይችሉና ከሞቱም በኋላ በነርሱ ላይ የሚደርሰውን ነገር ማወቅ እንደማይችሉ \ No newline at end of file