Fri Jun 01 2018 10:35:33 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-06-01 10:35:34 +03:00
parent 8fae5bf57a
commit 6c490ac5c4
6 changed files with 11 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 6. ስለ እግዚአብሔር ማሰብ የሚገባህ አሁን ነው፡ምክንያቱም የብር ሰንሰለት እንደሚበጠስ ወይም የወርቅ ሳህን በቀላሉ ወድቆ እንደሚሰበር ወይም የውሃ መቅጃ በምንጩ አጠገብ እንደሚከሰከስ ወይም ባለ እሽክርክሪት ውሃ መቅጃ ጉድጓድ ላይ እንድሚሰበር ሁሉ እኛም ፈጥነን እንሞታለን። \v 7 ከዚያም ሥጋችን ይበሰብሳል፡ተመልሶም ዐፈር ይሆናል፡መንፈሳችንም ወደ ሰጠን ወደ እግዚአብሔር ይመለሳል።
\v 6 ስለ እግዚአብሔር ማሰብ የሚገባህ አሁን ነው፡ምክንያቱም የብር ሰንሰለት እንደሚበጠስ ወይም የወርቅ ሳህን በቀላሉ ወድቆ እንደሚሰበር ወይም የውሃ መቅጃ በምንጩ አጠገብ እንደሚከሰከስ ወይም ባለ እሽክርክሪት ውሃ መቅጃ ጉድጓድ ላይ እንድሚሰበር ሁሉ እኛም ፈጥነን እንሞታለን። \v 7 ከዚያም ሥጋችን ይበሰብሳል፡ተመልሶም ዐፈር ይሆናል፡መንፈሳችንም ወደ ሰጠን ወደ እግዚአብሔር ይመለሳል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 8. ስለዚህ እኔ ሰባኪው ሁሉም ነገር ጊዜያዊና ከንቱ እንደ ሆነ እንደ ገና እናገራለሁ። 9. እኔ ሰባኪው በሰዎች ዘንድ እጅግ ጥበበኛ ነበርሁ፡ለሰዎችም ብዙ ነገር አስተምሬአለሁ፡ በጥልቀት በማሰብና በመመራመር በሥርዓትም በማዘጋጀት ብዙ ምሳሌዎችን አቀነባብሬ ጽፌአለሁ።
\v 8 ስለዚህ እኔ ሰባኪው ሁሉም ነገር ጊዜያዊና ከንቱ እንደ ሆነ እንደ ገና እናገራለሁ። \v 9 እኔ ሰባኪው በሰዎች ዘንድ እጅግ ጥበበኛ ነበርሁ፡ለሰዎችም ብዙ ነገር አስተምሬአለሁ፡ በጥልቀት በማሰብና በመመራመር በሥርዓትም በማዘጋጀት ብዙ ምሳሌዎችን አቀነባብሬ ጽፌአለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 \v 11 10. ለመስማት ደስ የሚያሰኝ ቃል ለማግኘት ተግቼ ፈለግሁ፡ የጻፍሁትም ሁሉ ትክክልና እውነት ነው። 11. እኔም ሆንኩ ሌሎች ጠቢባን የተናገሩት ነገር ሰዎችን ምን ማድረግ እንደሚገባቸው የሚያስተምሩ ሲሆኑ፥ እንደ እረኛችንም ናቸው።
\v 10 ለመስማት ደስ የሚያሰኝ ቃል ለማግኘት ተግቼ ፈለግሁ፡ የጻፍሁትም ሁሉ ትክክልና እውነት ነው። \v 11 እኔም ሆንኩ ሌሎች ጠቢባን የተናገሩት ነገር ሰዎችን ምን ማድረግ እንደሚገባቸው የሚያስተምሩ ሲሆኑ፥ እንደ እረኛችንም ናቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 12. ስለዚህ ልጄ ሆይ፡የጻፍሁትን ነገር በሚገባ አስተውል፡ ሌሎች ከጻፉት የምታነበውን በጥንቃቄ ምረጥ። ይህ ብዙ መጻሕፍት የመጻፉ ጉዳይ መጨረሻ የሌለው አድካሚ ሥራ ነው። ሁሉንም ለማጥናት መሞከርም እጅግ አታካች ነው።
\v 12 ስለዚህ ልጄ ሆይ፡የጻፍሁትን ነገር በሚገባ አስተውል፡ ሌሎች ከጻፉት የምታነበውን በጥንቃቄ ምረጥ። ይህ ብዙ መጻሕፍት የመጻፉ ጉዳይ መጨረሻ የሌለው አድካሚ ሥራ ነው። ሁሉንም ለማጥናት መሞከርም እጅግ አታካች ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 13. አሁን የነገርሁህን ሁሉ ሰምተሃል፡ የዚህም ሁሉ መደምደሚያ ይህ ነው፡ እግዚአብሔርን ፍራ፡ ትእዛዙንም ጠብቅ፡ምክንያቱም እነዚያ ትእዛዞች ሰዎች ሊያደርጉት የሚገባውን ዋና ፍሬ ነገር የሚገልጹ ናቸው።14. መልካምም ይሁን ክፉ በስውር ያደረግነው እንኳ ሳይቀር የሠራነው ማንኛውንም ነገር እግዚአብሔር ወደ ፍርድ እንደሚያመጣው መዘንጋት የለብንም።
\v 13 አሁን የነገርሁህን ሁሉ ሰምተሃል፡ የዚህም ሁሉ መደምደሚያ ይህ ነው፡ እግዚአብሔርን ፍራ፡ ትእዛዙንም ጠብቅ፡ምክንያቱም እነዚያ ትእዛዞች ሰዎች ሊያደርጉት የሚገባውን ዋና ፍሬ ነገር የሚገልጹ ናቸው። \v 14 መልካምም ይሁን ክፉ በስውር ያደረግነው እንኳ ሳይቀር የሠራነው ማንኛውንም ነገር እግዚአብሔር ወደ ፍርድ እንደሚያመጣው መዘንጋት የለብንም።

View File

@ -158,6 +158,11 @@
"12-01",
"12-03",
"12-04",
"12-05"
"12-05",
"12-06",
"12-08",
"12-10",
"12-12",
"12-13"
]
}