Fri Jun 01 2018 10:22:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-06-01 10:22:11 +03:00
parent d86bb0ae7c
commit 6819ef8978
12 changed files with 23 additions and 11 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 13. እግዚአብሔር ስላደረገው ነገር በጥንቃቄ አስብ፡በርግጥ እርሱ ያጣመመውን ነገር ማንም ሊያቃናው አይችልም።
\v 13 እግዚአብሔር ስላደረገው ነገር በጥንቃቄ አስብ፡በርግጥ እርሱ ያጣመመውን ነገር ማንም ሊያቃናው አይችልም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 14. ነገሮች መልካም ሲሆኑልህ ደስ ይበልህ፡ነገሮች ክፉ ሲሆኑብህ ደግሞ መልካም ነገር እንዲሆን እንደዚሁም ጥፋት እንዲከሰት የሚያደርገው እግዚአብሔር እንደሆነ አስተውል። ይሁን እንጂ የወደፊቱ ጊዜ በእርግጥ ምን ይዞ እንደሚመጣ እግዚአብሔር ለማንም አይገልጽም።
\v 14 ነገሮች መልካም ሲሆኑልህ ደስ ይበልህ፡ነገሮች ክፉ ሲሆኑብህ ደግሞ መልካም ነገር እንዲሆን እንደዚሁም ጥፋት እንዲከሰት የሚያደርገው እግዚአብሔር እንደሆነ አስተውል። ይሁን እንጂ የወደፊቱ ጊዜ በእርግጥ ምን ይዞ እንደሚመጣ እግዚአብሔር ለማንም አይገልጽም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 \v 16 15. በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ብዙ ከንቱ የሆኑ ነገሮችን አይቻለሁ፡ጻድቅ የሆኑ ሰዎች በወጣትነት ሲሞቱ፥ክፉዎች ግን በክፉ ሥራቸው ቢቀጥሉም ለረጅም ዓመት ሲኖሩ ተመልክቻለሁ። 16. ስለዚህ በጣም ጻድቅና በጣም ጠቢብ እንደሆንህ አድርገህ አታስብ። ምክንያቱም እንደዚያ የምታስብ ከሆነ ራስህን ለጥፋት ትዳርጋለህ።
\v 15 በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ብዙ ከንቱ የሆኑ ነገሮችን አይቻለሁ፡ጻድቅ የሆኑ ሰዎች በወጣትነት ሲሞቱ፥ክፉዎች ግን በክፉ ሥራቸው ቢቀጥሉም ለረጅም ዓመት ሲኖሩ ተመልክቻለሁ። \v 16 ስለዚህ በጣም ጻድቅና በጣም ጠቢብ እንደሆንህ አድርገህ አታስብ። ምክንያቱም እንደዚያ የምታስብ ከሆነ ራስህን ለጥፋት ትዳርጋለህ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 \v 18 17. ክፉ የሆነ ነገር ብታደርግ ወይም የጅልነት ሥራ ብትፈጽም በወጣትነት ዕድሜህ ልትሞት ትችላለህ። 18. ጠቢብ ለመሆንና ትክክለኛ ነገር ለመፈጸም በምታደርገው ጥረትህ ቀጥል። እነዚህ ሁለቱም ነገሮች የሚገኙት እግዚአብሔርን በሚያከብር ሰው ሕይወት ውስጥ ነው።
\v 17 ክፉ የሆነ ነገር ብታደርግ ወይም የጅልነት ሥራ ብትፈጽም በወጣትነት ዕድሜህ ልትሞት ትችላለህ። \v 18 ጠቢብ ለመሆንና ትክክለኛ ነገር ለመፈጸም በምታደርገው ጥረትህ ቀጥል። እነዚህ ሁለቱም ነገሮች የሚገኙት እግዚአብሔርን በሚያከብር ሰው ሕይወት ውስጥ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 \v 20 19. ጠቢብ ከሆንህ በከተማህ ውስጥ ከሚኖሩ አሥር በጣም ብርቱ ከሆኑ ሰዎች ይልቅ ብርቱና ኀያል ትሆናለህ። 20. ሁልጊዜ ትክክለኛ የሆነውን ነገር የሚያደርግና ፈጽሞ ኀጢአት የማይሠራ ጻድቅ ሰው በምድር ላይ የለም።
\v 19 ጠቢብ ከሆንህ በከተማህ ውስጥ ከሚኖሩ አሥር በጣም ብርቱ ከሆኑ ሰዎች ይልቅ ብርቱና ኀያል ትሆናለህ። \v 20 ሁልጊዜ ትክክለኛ የሆነውን ነገር የሚያደርግና ፈጽሞ ኀጢአት የማይሠራ ጻድቅ ሰው በምድር ላይ የለም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 \v 22 21. ሰዎች የሚናገሩትን እያንዳንዱን ነገር ለማድመጥ አትሞክር፡እንደዚያ የምታድርግ ከሆነ አገልጋይህ ሲረግምህ ትሰማለህ። 22. ያም ሆነ ይህ አንተም ሌሎችን ሰዎች እንደረገምህ ራስህ ታውቀዋለህ።
\v 21 ሰዎች የሚናገሩትን እያንዳንዱን ነገር ለማድመጥ አትሞክር፡እንደዚያ የምታድርግ ከሆነ አገልጋይህ ሲረግምህ ትሰማለህ። \v 22 ያም ሆነ ይህ አንተም ሌሎችን ሰዎች እንደረገምህ ራስህ ታውቀዋለህ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 \v 24 \v 25 23. የጻፍኋቸውን ነገሮች ሁሉ ለመመርመር ጥበቤን ለመጠቅም አሰብሁ፡ነገር ግን እንደዚያ ማድረግ አልቻልሁም። 24. ጥበብ ከእኔ የራቀ መሰለኝ። በርግጥ ሁሉንም ነገር መረዳት የሚችል ማንም ሰው የለም። 25. ነገር ግን ነገሮችን ለመመርመርና የእያንዳንዱንም ነገር ምክንያት በጥበቤ ለመረዳት ሙከራ አደርግ ዘንድ ወሰንሁ። ሰዎች ክፋትን ለምን እንደሚያደርጉና የሞኝነትንም ሥራ ለምን እንደሚሰሩ ለመረዳት ፈለግሁ።
\v 23 የጻፍኋቸውን ነገሮች ሁሉ ለመመርመር ጥበቤን ለመጠቅም አሰብሁ፡ነገር ግን እንደዚያ ማድረግ አልቻልሁም። \v 24 ጥበብ ከእኔ የራቀ መሰለኝ። በርግጥ ሁሉንም ነገር መረዳት የሚችል ማንም ሰው የለም። \v 25 ነገር ግን ነገሮችን ለመመርመርና የእያንዳንዱንም ነገር ምክንያት በጥበቤ ለመረዳት ሙከራ አደርግ ዘንድ ወሰንሁ። ሰዎች ክፋትን ለምን እንደሚያደርጉና የሞኝነትንም ሥራ ለምን እንደሚሰሩ ለመረዳት ፈለግሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 26. በአንዲት ሴት ማባበል መሸነፍ ከሞት ይልቅ የከፋ ነገር እንደ ሆነ ተረዳሁ። ወንዶችን ለማባበል የምትሞክር ሴት እንደ ወጥመድ አደገኛ ናት። እጆችዋን በላይህ ላይ ጣል እንድታደርግ ከፈቀድህላት፡በሰንሰለት እንዳሰረችህ ቁጠረው። እንደዚያ ያሉት ሴቶች ኀጢአተኞችን አጥምደው ይይዛሉ፡ ነገር ግን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኙ ሰዎች ከእንደዚህ አይነት ሴቶች ያመልጣሉ።
\v 26 በአንዲት ሴት ማባበል መሸነፍ ከሞት ይልቅ የከፋ ነገር እንደ ሆነ ተረዳሁ። ወንዶችን ለማባበል የምትሞክር ሴት እንደ ወጥመድ አደገኛ ናት። እጆችዋን በላይህ ላይ ጣል እንድታደርግ ከፈቀድህላት፡በሰንሰለት እንዳሰረችህ ቁጠረው። እንደዚያ ያሉት ሴቶች ኀጢአተኞችን አጥምደው ይይዛሉ፡ ነገር ግን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኙ ሰዎች ከእንደዚህ አይነት ሴቶች ያመልጣሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 \v 28 27. መርምሬ ያገኘሁት ነገር ይህ ነው፡የማንኛውንም ነገር ምክንያት ለማወቅ ስለ ነገሮች ይበልጥ ለመረዳት ጥረት አደረግሁ። 28.ይበልጥ ለማወቅም ጥረት ማድረጌን ቀጠልሁ፡ነገር ግን ስፈልገው የነበረውን ነገር ሁሉ ማግኘት አልቻልሁም፡ ሆኖም ከሺህ ሰዎች አንድ ቅን ሰው ያገኘሁ ሲሆን፥ በእነዚያ ሁሉ መካከል ግን አንዲት እንኳ ቅን ሴት አልነበረችም።
\v 27 መርምሬ ያገኘሁት ነገር ይህ ነው፡የማንኛውንም ነገር ምክንያት ለማወቅ ስለ ነገሮች ይበልጥ ለመረዳት ጥረት አደረግሁ። \v 28 ይበልጥ ለማወቅም ጥረት ማድረጌን ቀጠልሁ፡ነገር ግን ስፈልገው የነበረውን ነገር ሁሉ ማግኘት አልቻልሁም፡ ሆኖም ከሺህ ሰዎች አንድ ቅን ሰው ያገኘሁ ሲሆን፥ በእነዚያ ሁሉ መካከል ግን አንዲት እንኳ ቅን ሴት አልነበረችም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 29. ይህን አንድ ነገር ብቻ ተረዳሁ፡ ያም እግዚአብሔር ሰዎችን ሲፈጥር ቅን አድርጎ እንደፈጠራቸው፥እነርሱ ግን በተለያየ መንገድ የራሳቸውን ሕይወት ውስብስብ እንዳደረጉት ነው።
\v 29 ይህን አንድ ነገር ብቻ ተረዳሁ፡ ያም እግዚአብሔር ሰዎችን ሲፈጥር ቅን አድርጎ እንደፈጠራቸው፥እነርሱ ግን በተለያየ መንገድ የራሳቸውን ሕይወት ውስብስብ እንዳደረጉት ነው።

1
08/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 8

View File

@ -106,6 +106,17 @@
"07-07",
"07-08",
"07-10",
"07-11"
"07-11",
"07-13",
"07-14",
"07-15",
"07-17",
"07-19",
"07-21",
"07-23",
"07-26",
"07-27",
"07-29",
"08-title"
]
}