Sat Nov 26 2016 15:07:35 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
weth-11 2016-11-26 15:07:35 -08:00
parent e76c748f0f
commit 282b1881d4
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 11 \v 1 \v 2 \v 3 1. ካለህ ገንዘብ የተወሰነውን ለሌሎች በልግስና ስጥ።ይህን ብታደርግ ወደፊት ያንኑ ያህል መልሰህ ታገኛለህ። 2. ካለህ ሀብት የተወሰነውን ለሌሎች ሰባት ወይም ስምንት ሰዎች አከፋፍል፡ምክንያቱም አደጋ በሚያጋጥምህ ጊዜ የእነርሱን እርዳታ የምትፈልግበት ሁኔታ ሊኖር ስለሚችል አታውቀውም። 3. ደመናት ውሃ ካዘሉ፥ በምድር ላይ ዝናብን እንደሚሰጡ ግልጽ ነው። በተመሳሳይ ሁኔታ አንድ ዛፍ ወደዬትኛውም አቅጣጫ ቢወድቅ፥ እዚያው እወደቀበት ቦታ እንደተጋደመ ይቀራል።
\c 11 \v 1 \v 2 \v 3 1. ካለህ ገንዘብ የተወሰነውን ለሌሎች በልግስና ስጥ።ይህን ብታደርግ ወደፊት ያንኑ ያህል መልሰህ ታገኛለህ። 2. ካለህ ሀብት የተወሰነውን ለሌሎች ሰባት ወይም ስምንት ሰዎች አከፋፍል፡ምክንያቱም መቼ አደጋ እንደሚያጋጥምህ እና የእነርሱን እርዳታ የምትፈልግበት ሁኔታ ሊኖር እንደሚችል አታውቀውም። 3. ደመናት ውሃ ካዘሉ፥ በምድር ላይ ዝናብን እንደሚሰጡ ግልጽ ነው። በተመሳሳይ ሁኔታ አንድ ዛፍ ወደዬትኛውም አቅጣጫ ቢወድቅ፥ እዚያው እወደቀበት ቦታ እንደተጋደመ ይቀራል።