From 282b1881d4bc1341856390870e62f0e97b99315e Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-11 Date: Sat, 26 Nov 2016 15:07:35 -0800 Subject: [PATCH] Sat Nov 26 2016 15:07:35 GMT-0800 (Pacific Standard Time) --- 11/01.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/11/01.txt b/11/01.txt index 6db91d0..3586270 100644 --- a/11/01.txt +++ b/11/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 11 \v 1 \v 2 \v 3 1. ካለህ ገንዘብ የተወሰነውን ለሌሎች በልግስና ስጥ።ይህን ብታደርግ ወደፊት ያንኑ ያህል መልሰህ ታገኛለህ። 2. ካለህ ሀብት የተወሰነውን ለሌሎች ሰባት ወይም ስምንት ሰዎች አከፋፍል፡ምክንያቱም አደጋ በሚያጋጥምህ ጊዜ የእነርሱን እርዳታ የምትፈልግበት ሁኔታ ሊኖር ስለሚችል አታውቀውም። 3. ደመናት ውሃ ካዘሉ፥ በምድር ላይ ዝናብን እንደሚሰጡ ግልጽ ነው። በተመሳሳይ ሁኔታ አንድ ዛፍ ወደዬትኛውም አቅጣጫ ቢወድቅ፥ እዚያው እወደቀበት ቦታ እንደተጋደመ ይቀራል። \ No newline at end of file +\c 11 \v 1 \v 2 \v 3 1. ካለህ ገንዘብ የተወሰነውን ለሌሎች በልግስና ስጥ።ይህን ብታደርግ ወደፊት ያንኑ ያህል መልሰህ ታገኛለህ። 2. ካለህ ሀብት የተወሰነውን ለሌሎች ሰባት ወይም ስምንት ሰዎች አከፋፍል፡ምክንያቱም መቼ አደጋ እንደሚያጋጥምህ እና የእነርሱን እርዳታ የምትፈልግበት ሁኔታ ሊኖር እንደሚችል አታውቀውም። 3. ደመናት ውሃ ካዘሉ፥ በምድር ላይ ዝናብን እንደሚሰጡ ግልጽ ነው። በተመሳሳይ ሁኔታ አንድ ዛፍ ወደዬትኛውም አቅጣጫ ቢወድቅ፥ እዚያው እወደቀበት ቦታ እንደተጋደመ ይቀራል። \ No newline at end of file