Thu Jul 28 2016 14:26:42 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-28 14:26:45 +03:00
parent 0f4ea67d4c
commit 805680b2a4
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 \v 19 \v 20 እርሱ አካሉ ለሆነችው ቤተ ክርስቲያን ራስ ነው። እርሱ የሁሉም መገኛና የሁሉም የመጀመሪያ፣ሙታንም በኩር ነው። በመሆኑም በሁሉም ነገሮች መካከል የመጀመሪያ ነው። ይህም በእርሱ የእግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ እንዲኖር እግዚአብሔር ወደደ፤ እንዲሁም በልጁ በኩል ሁሉን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው። ይህን ያደረገው እግዚአብሔር በልጁ በኩል በመስቀሉ ላይ በፈሰሰው ደም በሰማያት ወይም በምድር ያሉትን ነገሮች ሁሉ ሰላም አደረገው
\v 18 \v 19 \v 20 እርሱ አካሉ ለሆነችው ቤተ ክርስቲያን ራስ ነው። እርሱ የሁሉም መገኛና የሁሉም የመጀመሪያ፣ሙታንም በኩር ነው። በመሆኑም በሁሉም ነገሮች መካከል የመጀመሪያ ነው። በእርሱ የእግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ እንዲኖርና እግዚአብሔር በልጁ በኩል ሁሉን ነገር ከራሱ ጋር ያስታርቅ ዘንድ ስለ ወደደ ነው። እግዚአብሔር ልጁ በመስቀል ላይ ባፈሰሰው ደም በሰማያትም ሆነ በምድር ያሉትን ነገሮች ሁሉ አስታረቀ