diff --git a/01/18.txt b/01/18.txt index c28adba..d1533c2 100644 --- a/01/18.txt +++ b/01/18.txt @@ -1 +1 @@ -\v 18 \v 19 \v 20 እርሱ አካሉ ለሆነችው ቤተ ክርስቲያን ራስ ነው። እርሱ የሁሉም መገኛና የሁሉም የመጀመሪያ፣ የሙታንም በኩር ነው። በመሆኑም በሁሉም ነገሮች መካከል የመጀመሪያ ነው። ይህም በእርሱ የእግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ እንዲኖር እግዚአብሔር ወደደ፤ እንዲሁም በልጁ በኩል ሁሉን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው። ይህን ያደረገው እግዚአብሔር በልጁ በኩል በመስቀሉ ላይ በፈሰሰው ደም በሰማያት ወይም በምድር ያሉትን ነገሮች ሁሉ ሰላም አደረገው። \ No newline at end of file +\v 18 \v 19 \v 20 እርሱ አካሉ ለሆነችው ቤተ ክርስቲያን ራስ ነው። እርሱ የሁሉም መገኛና የሁሉም የመጀመሪያ፣ከሙታንም በኩር ነው። በመሆኑም በሁሉም ነገሮች መካከል የመጀመሪያ ነው። በእርሱ የእግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ እንዲኖርና እግዚአብሔር በልጁ በኩል ሁሉን ነገር ከራሱ ጋር ያስታርቅ ዘንድ ስለ ወደደ ነው። እግዚአብሔር ልጁ በመስቀል ላይ ባፈሰሰው ደም በሰማያትም ሆነ በምድር ያሉትን ነገሮች ሁሉ አስታረቀ። \ No newline at end of file