Thu Jul 28 2016 12:21:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-28 12:21:06 +03:00
parent d608fd5d8d
commit 57a7d53ad1
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 ከዚህም ፍቅር የተነሣ ስለ እናንተ ከሰማንበት ቀን ጀምሮ በሁሉ በጥበብ ሁሉና በመንፈሳዊ ማስተዋል በእግዚአብሔር ፈቃድ ዕውቀት እንድትሞሉ ለእናንተ ከመጸለይና ከመለመን አላቋረጥንም። በሁሉም ጌታ እንደሚቀበላችሁ የሚገባ ሆናችሁ እንድትመላለሱ፤ ማናቸውንም መልካም ሥራ በመሥራት ፍሬ እንድታፈሩና በእግዚአብሔርም ዕውቀት እያደጋችሁ እንድትሄዱ እንጸልያለን።
\v 9 \v 10 ከዚህም ፍቅር የተነሣ ስለ እናንተ ከሰማንበት ቀን ጀምሮ ለእናንተ ከመጸለይ አላቋረጥንም። በፈቃዱ ዕውቀት፣ በጥበብ ሁሉና በመንፈሳዊ ማስተዋል እንድትሞሉ እንጸልይላችኋለን። ጌታን ደስ በሚያሰኝ መንገድ በሁሉም እንደሚገባ እንድትመላለሱ፤ በማናቸውንም መልካም ሥራ ፍሬ እንድታፈሩና በእግዚአብሔርም ዕውቀት እንድታድጉ እንጸልያለን።