Thu Jul 28 2016 12:13:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-28 12:13:04 +03:00
parent ef8a9d14b4
commit d608fd5d8d
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ከዚህም ፍቅር የተነሳ ስለእናንተ ከሰማንበት ቀን ጀምሮ በሁሉ በጥበብ ሁሉና በመንፈሳዊ ማስተዋል በእግዚአብሔር ፈቃድ ዕውቀት እንድትሞሉ ለእናንተ ከመጸለይና ከመለመን አላቋረጥንም። በሁሉም ጌታ እንደሚቀበላችሁ የሚገባ ሆናችሁ እንድትመላለሱ፤ ማናቸውንም መልካም ሥራ በመሥራት ፍሬ እንድታፈሩና በእግዚአብሔርም ዕውቀት እያደጋችሁ እንድትሄዱ እንጸልያለን።
\v 9 \v 10 ከዚህም ፍቅር የተነሣ ስለ እናንተ ከሰማንበት ቀን ጀምሮ በሁሉ በጥበብ ሁሉና በመንፈሳዊ ማስተዋል በእግዚአብሔር ፈቃድ ዕውቀት እንድትሞሉ ለእናንተ ከመጸለይና ከመለመን አላቋረጥንም። በሁሉም ጌታ እንደሚቀበላችሁ የሚገባ ሆናችሁ እንድትመላለሱ፤ ማናቸውንም መልካም ሥራ በመሥራት ፍሬ እንድታፈሩና በእግዚአብሔርም ዕውቀት እያደጋችሁ እንድትሄዱ እንጸልያለን።