Thu Jul 13 2017 11:48:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-07-13 11:48:40 +03:00
parent 10bd70599b
commit f8803b3275
14 changed files with 27 additions and 0 deletions

2
05/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 5 \v 1 \v 2 1. እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች ስለ እናንተ የምዘምረውን ይህንን የሙሾ ዝማሬ አዳምጡ፡-
2. ‹‹እናንተ እንደ ወጣት ልጃገረድ ናችሁ፤ እንደዚያ ብትሆኑም በእርግጥ ተመትታችሁ ትወድቃላችሁ፤ ዳግመኛም በፍጹም አትነሡም፤ ተትታችሁ መሬት ላይ ትጋደማላችሁ፣ እንድትቆሙ የሚረዳችሁም አንድም ሰው አይኖርም፡፡››

1
05/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 3. ለእስራኤል ሕዝብ እግዚአብሔር አምላክ የሚለው ይህንን ነው፡- ‹‹ጠላቶቻችሁ በሚያጠቋችሁ ጊዜና ከወታደሮቻችሁ አንድ ሺህዎቹ ወደ ጦርነት ሲሄዱ የሚተርፉት መቶ ብቻ ይሆናሉ፤ ከአንዲት ከተማ መቶ ወታደሮች ለዘመቻ ሲመጡ የዐሥሩ ሕይወት ብቻ ይተርፋል፡፡

2
05/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
4. እግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ አዘውትሮ እንዲህ ይላል፡- ‹‹እናንተ እስራኤላውያን ወደ እኔ ተመለሱ! ይህንን ካደረጋችሁ በሕይወት ትኖራላችሁ፡፡
5. የእኔን እርዳታ ፍለጋ ወደ ቤቴል አትሂዱ፣ ለአምልኮም ወደ ጌልጌላ አትሂዱ፤ ጠላቶቻችሁ የጌልጌላን ሕዝብ ወደ ሌሎች አገሮች ይጐትቷቸዋልና ቤቴልንም ፈጽመው ይደምስሳሉና ወደ ቤርሳቤህ አትሂዱ፡፡››

2
05/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 6 \v 7 6. ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር ኑ፤ ይህንን ካደረጋችሁ በሕይወት ትኖራላችሁ፤ ይህንን ባታደርጉ በእናንተ በዮሴፍ ዝርያዎች ላይ እግዚአብሔር እንደ እሳት ይወርድባችኋል፤ ያም እሳት በቤቴል ያለውን ማንኛውንም ነገር ያቃጥላል፤ ያችንም ከተማ ሊያድናት የሚችል ምንም ነገር አይኖም፡፡
7. እናንተ ሰዎች ትክክል የሆነውን ነገር ታጣምማላችሁ፤ ሌሎች ሰዎችም መራራ ነገር እንደሆነ አድርገው እንዲያስቡ ታደርጋላችሁ፤ መልካም ነገሮችም ክፉ ነገሮች እንደሆኑ አድርጋችሁ ትቈጥራላችሁ፡፡

2
05/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
8. የከዋክብት ስብስቦችን ሁሉ ማን እንደፈጠራቸውና በየስፍራቸው ማን እንዳስቀመጣቸው ታውቃላችሁ? በየጥዋቱ ጨለማውን ወደ ንጋት ይለውጣል፤ በየምሽቱም የቀኑ ብርሃን ጨለማ እንዲሆን ያደርጋል፤ ከውቅያኖ ውሃን ይጨልፍና ደመና እንዲሆን ያደርገዋል፤ ከዚያ በኋላም በደመና ውስጥ ያለውን ውሃ በምድር ላይ ያፈሰዋል፤ እነዚህን ነገሮች የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው፡፡
9. ብርቱ ወታደሮች እንዲገደሉ፣ በከተሞች ዙሪያ ያሉትም ከፍ ያሉ ቅጥሮች እንዲደረመሱ ያደርጋል፡፡

2
05/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
10. ኢፍትሐዊ ውሳኔዎችን ለማድረግ የሚሞክሩትን የሚገዳደሩ ሰዎች እንደዚሁም በፍርዱ ሸንጎዎቻችሁ እውነትን የሚናገሩን ስለምትጠሉ እናንተን የሚቀጣችሁ እርሱ ነው፡፡
11. ድሆችን ትጨቁናላችሁ ከፍ ያለ ግብርም እንዲከፍ ታስገድዷቸዋላችሁ፤ ስለዚህ ትላልቅ የድንጋይ ሕንጻዎችን ለራሳችሁ ገንብታችኋል፤ ነገር ግን በውስጣቸው ልትኖሩባቸው አትችሉም፤ የወይን አትክልቶችን ተክላችኋል፤ ነገር ግን ለወይን ጠጅ መጥመቂያ የሚሆን ምንም ዘለላ አታመርቱም፡፡

2
05/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
12. ኃጢአቶቻችሁንና ያደረጋችኋቸውን አሠቃቂ ወንጀሎች ሁሉ ዐውቃለሁ፤ ጻድቃን ሰዎችን ጨቁናችኋል ጉቦም ተቀብላችኋል፤ ዳኞች ለድሆች ሰዎች ፍትሕን እንዲያደርጉላቸው አትፈቅዱላቸውም፡፡
13. ይህ ብዙ ሰዎች ክፉ ነገሮችን የሚያደርጉበት ጊዜ ነው፤ ስለዚህ ቅን አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ምንም ነገር አይናገሩም፡፡

2
05/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 14 \v 15 14. በሕይወት ጸንታችሁ ለመቆየት የተሳሳተውን ነገር ማድረግ ማቆም ትክክለኛ የሆነውን ነገር ማድረግ መጀመር አለባችሁ፤ ይህንን የምታደርጉ ከሆነ ሁልጊዜም እርሱ ከእኛ ጋር ነው እንደምትሉት የሠራዊተ መላእክት አዛዥ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል፡፡
15. መልካም የሆነውን ውደዱ፣ ክፉ የሆነውንም ጥሉ፤ በሸንጎቻችሁ ያሉት ዳኞች ትክክለኛ የሆኑ ውሳኔዎችን እንዲወስኑ ለማስደረግ ሞክሩ! እነዚህን ነገሮች የምታደርጉ ከሆናችሁ የሠራዊተ መላእክት አዛዥ እግዚአብሔር ምናልባት ገና በሕይወት ላላችሁት ለዮሴፍ ዝርያዎች ምሕረት ያደርግላችሁ ይሆናል፡፡

2
05/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
16. ምክንያቱም እኔ እግዚአብሔር ስለ ኃጢአቶቻችሁ እናንተን እቀጣችኋለሁ፤ አጥብቄ የምነግራችሁ ነገር ይህንን ነው! በየጐዳናው ሰዎች ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ያለቅሳሉ፤ በየደርቡ (በየፎቁ) ላይም ሰዎች ይደነግጣሉ፤ ገበሬዎች ስለሞቱት ከሚያለቅሱት ሙሾ አውራጆች (አስለቃሾች) ጋር በመሆን እንዲያለቅሱ ይጠራሉ፡፡
17. በብርቱ ስለምቀጣችሁ ሰዎች በወይን አትክልት ስፍራዎቻችሁ ያለቅሳሉ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡››

3
05/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 18 \v 19 \v 20 18. ያ ቀን የብርሃን ሳይሆን የጨለማ ቀን ይሆናልና፣ እግዚአብሔር ጠላቶቹን እንዲቀጣ በምትፈልጉ በእናንተ ላይ አሰቃቂ ነገሮች ይሆኑባችኋል፡፡
19. በዚያን ጊዜ እናንተ ከአንበሳ ለመሸሽ በምትሞክሩበት ጊዜ ድብ ይገጥማችኋል፤ ለመዳን ወደ ቤታችሁ ሮጣችሁ እጃችሁን ግድግዳ ላይ በምታሳርፉበት ጊዜ እባብ ይነድፋችኋል፡፡
20. ሕዝብን በሚቀጣበት በዚያን ጊዜ ጥቂት እንኳን የብርሃነ ጭላንጭል የሌለበት እንደ ድቅድቅ ሌሊት በእርግጥ የሚያስፈራ ይሆናል፡፡

2
05/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
21. መንፈሳዊ በዓሎቻችሁንና እኔን ለማምለክ የምትሰበሰቡባቸውን ወቅቶች ጠልቻለሁ፤ ፈጽሞም ተጸይፌአቸዋለሁ፡፡
22. ከእንግዲህ በመሠዊያ ላይ የሚቃጠል መባና የእህል ቊርባን ብታመጡልኝ እንኳን አልቀበልም፡፡ ከእኔ ጋር ያላችሁን ኅብረት ለማደስ መባ ብታመጡልኝም እኔ ምንም ትኲረት አልሰጠውም፡፡

2
05/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 23 \v 24 23. ስለዚህ የዝማሬ ጫጫታችሁን አቁሙ፤ በገና ብትዳረድሩልኝም እኔ አላዳምጠውም፡፡
24. ከዚያ ይልቅ ፍትሕንና ጽድቅን አድርጉ፤ ይህንንም ሳታቋርጡ አጽንታችሁ ማድረግ አለባችሁ፤ ይህንን የምታደርጉ ከሆናችሁ ፍሰቱ እንደሚያቆም እንደ ወንዝ ፈሳሽ ይሆናል፡፡

2
05/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 25 \v 26 25. እናንተ የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ አባቶቻችሁ በምድረ በዳ ለአርባ ዓመታት ተንከራተቱ፤ በዚያን ጊዜም ለእኔ ምንም መሥዋዕትና መባ አላቀረባችሁልኝም!
26. አሁን ግን የሠራችኋቸውን ሁለቱን ጣዖታት ማለትም ንጉሥ ብላችሁ የምትጠሩትን ሱኮት የተባለውን ጣዖት እንዲሁም ቀይዋን የተባለውን የምትሰግዱለትን የጣዖቱን ምስል ትሸከማላችሁ፡፡ እርሱንም ወደ ምርኮ ተሸክማችሁ ትወስዷቸዋላችሁ፡፡

1
05/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
27. አሁን ከደማስቆነ እጅግ ወደራቀ ስፍራ እንድትሄዱ አስገድዳችኋለሁ! እኔ እግዚአብሔር፣ የሠራዊተ መላእክት አዛዥ ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡