Thu Jul 13 2017 11:52:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-07-13 11:52:39 +03:00
parent 8b121565d9
commit bc7a9b87d3
11 changed files with 24 additions and 0 deletions

2
07/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 10 \v 11 10. ከዚያ በኋላ የቤቴል ካህን አሜስያስ ለእስራኤል ንጉሥ ለኢዮርብዓም መልእክት ላከ በመልእክቱም፣ ‹‹አሞጽ በእስራኤል ሕዝብ መካከል በአንተ ላይ ሤራ እያካሄደ ነው፡፡ የዚህ አገር ሕዝብ እርሱ መሳሳቱን አያውቁም ብዬ እሰጋለሁ፤ እርሱ እንደዚህ ይላል፡- ‹ኢዮርብዓም ሰይፍ በታጠቀ አንድ ሰው በቅርቡ ይገደላል፤ የእስራኤል ሕዝብም ወደ ምርኮ ይወሰዳል፡፡››
11.

2
07/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 12 \v 13 12. ከዚያ በኋላ አሜስያስ ወደ እኔ መጥቶ እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹አንተ ነቢይ፣ ከዚህ ውጣ! ወደ ይሁዳ ተመልሰህ ሂድ! ገንዘብ ማግኘት ከፈለግህ እዚያ ሂድና ተንብይ!
13. ይህ ብሔራዊው ቤተ መቅደስ ማለትም የንጉሡ ቤተ መቅደስ ያለበት ነውና ከእንግዲህ ወዲህ በዚህ በቤቴል አትተንብይ!

2
07/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
14. ለአሜስያስ እንደዚህ ብዬ መለስሁለት፡- ‹‹ቀደም ሲል እኔ ነቢይ አልነበርሁም፤ አባቴም ነቢይ አልነበረም፤ እኔ እረኛ ነበርሁ፤ የሾላ ዛፎችንም እንከባከብ ነበር፡፡
15. እግዚአብሔር ግን በጎቼን ከምጠብቅበት ቦታ ወሰደኝ እንደዚህም አለኝ፡- ‹ወደ እስራኤል ሂድና በዚያ ላሉት ሕዝቤ ትንቢት ተናገር!›፡፡

2
07/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
16. አንተ ‹አትተንብይ በእስራኤል ሕዝብ ላይ አሰቃቂ ነገሮች ይፈጸማሉ እያልህ የምትናገራቸውን ነገሮች አቁም! አልኸኝ፡፡
17. ስለዚህ እግዚአብሔር ስለ አንተ የሚለውን አድምጥ፡- ‹በዚህችው ከተማ ሚስትህ ጋለሞታ ትሆናለች፤ ጠላቶቻቸው ስለሚገድሏቸው ወንድ ልጆችህና ሴት ልጆችህ ይሞታሉ፤ ሌሎች ምድርህን ይለካሉ፣ እርስ በርሳቸውም ይከፋፈሉታል፤ አንተም ራስህ በባዕድ ምድር ትሞታለህ፤ የእስራኤል ሕዝብም በእርግጥ አገራቸውን ትተው ወደ ምርኮ ይሄዳሉ፡፡››

3
08/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\c 8 \v 1 \v 2 \v 3 1. እግዚአብሔር በራእይ በበሰሉ ፍሬዎች የተሞላ ቅርጫት ዐሳየኝ፤
2. እርሱም፤ ‹‹አሞጽ ምን ታያለህ? አለኝ፤ እኔም፣ ‹‹በጣም በበሰሉ ፍሬዎች የተሞላ ቅርጫት ዐያለሁ›› ብዬ መለስሁ፤ እርሱም፣ ‹‹ይህ የሕዝቤ የእስራኤል ጊዜ ወደ ፍጻሜ እንደደረሰ ያመለክታል፤ እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፤
3. በቅርቡ ሕዝቡ በቤተ መቅደስ ውስጥ ከመዘመር ይልቅ ያለቅሳሉ፤ በየቦታው አስከሬኖች ይኖራሉ፤ በሚያነሡአቸው ጊዜም ሰዎች ምንም አይናገሩም፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬዋለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፤

3
08/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4. ችግረኛ ሰዎችን እንደረጋገጣችኋቸው ያህል ነው፤ ድሆች ሰዎችንም ደምስሳችኋቸዋል፡፡
5. እህላችንን መሸጥ ይፈቀድልን ዘንድ የወር መባቻ በዓል ቶሎ በተጠናቀቀ ‹ስንዴያችንን ለመሸጥ በድጋሚ ፈቃድ እንድናገኝ ሰንበት በቶሎ በተጠናቀቀ› የሚል ልማዳዊ አባባል አላችሁ፤ በምንሸጠው ጊዜ ከፍ ያለ ዋጋ ማስከፈል እንችላለን፤ በትክክል የማይመዝኑ ሚዛኖችንም በመጠቀም ሰዎችን ማታለል እንችላለን፡፡
6. መልካም ያልሆነውን ስንዴ እንሸጣለን፤ ዕቃዎችን ለመግዛት ገንዘብ የሌላቸውን ችግረኛና ድሆች ሰዎችን ነጠላ ጫማዎችን ልንገዛ በምንችልባቸው ጥቂት ብሮች እየገዛናቸው ባሪያዎቻችን እናደርጋቸዋለን!

2
08/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 7 \v 8 7. እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ‹‹ልታመልኩኝ የሚገባችሁ እኔ ሕያው እንደመሆኔ፣ ያደረጋችሁትን ክፉ ነገር እንደማልረሳ በጥብቅ እናገራለሁ፡፡
8. ከእነዚያ ክፉ ነገሮች የተነሣ አገራችሁ በእርግጥ በቅርቡ ትናወጣለች፣ እናንተ ሁላችሁም ታለቅሳላችሁ፤ በውሃ ተሞልቶ በዳርቻዎቹ ሁሉ እንደሚፈስ እንደ ዓባይ ከዚያ በኃላም ወደ ደለሉ እንደሚመለስ እንደዚሁም በተደጋጋሚ ወደ ላይ ከፍ እንደሚልና ወደ ታች ዝቅ እንደሚል ይሆናል፡፡

2
08/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
9. ሕዝቤን በምቀጣበት በዚያን ጊዜ ፀሐይ በቀትር እንድትጠልቅ አደርጋለሁ፣ ምድርም በመላ በቀን ይጨልማል፡፡
10. መንፈሳዊ በዓሎቻችሁንም የምታለቅሱባቸው ቀናት አደርጋቸዋለሁ፣ ከመዘመር ይልቅ ሁሉም ሰው ያለቅሳል፤ ከማደርገው ነገር የተነሣ ሐዘናችሁን ለመግለጽ ሁላችሁም ማቅ ትለብሳላች፣ ራሳችሁንም ትላጫላችሁ፤ ያንን ቀን ሰዎች አንድያ ልጅ ሲሞትባቸው እንደሚያለቅሱበት ጊዜ አደርገዋለሁ፡፡ በዚያን ጊዜ ሁሉ ሁላችሁም በጣም ታዝናላችሁ፡፡

2
08/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 11 \v 12 11. እግዚአብሔር አምላካችንም እንደዚህ ይላል፡- ‹‹በመላው አገሪቱ በቅርቡ በአንድ ነገር ላይ ከፍተኛ እጥረት እንዲኖር የማደርግበት ጊዜ ይሆናል፡፡ ነገር ግን ምግብ ወይም ውሃ የማይኖርበት ጊዜ አይሆንም፣ ይልቁንም ማንም ሰው ከእኔ ዘንድ የሆነ ምንም መልእከት የማይሰማበት ጊዜ ይሆናል፡፡
12. ሰዎች ከሙት ባሕር እስከ ሜዴቴራንያን (ታላቁ) ባሕር ይንከራተታሉ፣ ከእኔም መልእክት ለማግኘት ፈልገው ከሰሜን ወደ ምሥራቅ ይቅበዘበዛሉ፣ ነገር ግን ምንም አያገኙም፡፡

2
08/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 13 \v 14 13. በዚያን ጊዜ ውብ ቆነጃጅትና ጠንካራ ጐበዞች እንኳን በጣም ስለሚጠሙ ይዝላሉ፡፡
14. አሳፋሪ የሰማርያ አማልክትን ስም እየጠሩ የሚምሉ፣ የዳንን ጣዖት ስም ተጠቅመው አንዳች ነገር እንደሚያደርጉ በጥሞና ቃል የሚገቡ እንዲሁም የቤርሳቤህ ጣዖትን ስም ተጠቅመው አንዳች ነገር እንደሚያደርጉ በጥሞና ቃል የሚገቡ ሁሉም ይሞታሉ፣ ዳግመኛም አይነሡም፡፡››

2
09/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 9 1. እግዚአብሔር ሌላ ራእይ ገለጠልኝ፤ በራእዩም ከመሠዊያው አጠገብ ቆሞ ዐየሁት፤ እንደዚህም አለ፡- ‹‹መሠረቱ ይናወጥ ዘንድ እስኪነቃነቁና እስኪወድቁ ድረስ የቤተ መቅደሱን ዓምዶች አናቶች ምታ፤ ከዚያ በኋላ የቤተ መቅደሱ ፍርስራሾች በውስጥ ባሉት ላይ እንዲወድቁ አድርግ፤ ለመሮጥ የሚሞክረውን ማንኛውንም ሰው በሰይፍ እገድለዋለሁ፤ ማንም አያመልጥም፡፡
2. ያመልጡ ዘንድ ሙታን እስካሉበት ድረስ እንኳ ወደ ምድር አጥልቀው ቢቈፍሩ እንኳ እጄን ዘርግቼ እይዛቸዋለሁ፡፡