Thu Jul 13 2017 11:50:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-07-13 11:50:52 +03:00
parent f8803b3275
commit 8b121565d9
12 changed files with 23 additions and 0 deletions

2
06/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 6 \v 1 \v 2 1. ስለ ምንም ነገር በማትጨነቁ በእናንተ የኢየሩሳሌም ሰዎች እንደዚሁም በሰማሪያ ከተማ ኮረብታ ላይ በምትኖሩ ከሥጋት ነጻ ነን ብላችሁ በምታስቡ መሪዎችም ላይ አሰቃቂ ነገሮች ይደርሱባችኋል፤እናንተ ራሳችሁን በዓለም እጅግ አስፈላጊ ሰዎች ብላችሁ ትጠራላችሁ፤ እስራኤላውያንም ዕርዳታ ፈልገው የሚሄዱባችሁ መሪዎች ናችሁ፡፡
2. ‹‹ወደ ካልኔ ከተማ ከዚያ በኋላም ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ሐማት፣ ወደ ፍልስጥኤሟ ጋዛ ሁዱና እንዴት እንደሆኑ ተመልከቱ፤ ሁሉም የበለጸጉ ናቸው፤ እንግዲህ የእናንተ ምድሮች ከእነርሱ የተሸሉ፣ የእናንተም ሁለቱ አገሮች ይሁዳና ሰማርያ ታላላቆች ናቸው፡፡ ስለሆነም ስጋት የለባችሁም›› ትሏቸዋላችሁ፡፡

2
06/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 3 \v 4 3. በእናንተ በመሪች ላይ አሰቃቂ ነገሮች ይደርሱባችኋል! ጠላቶቻችሁ በብርቱ በሚያጠቋችሁ ጊዜ ጥፋት ወደሚደርስባችሁ ጊዜ እየመጣችሁ እንደሆናችሁ ላለማሰብ ትሞክራላችሁ፡፡
4. በውድ የዝሆን ጥርሶች በተጌጡ የለሰለሱ መከዳዎች (ፎቴዎች) ተደግፎ የመብላትን ባዕድ ባህል ተከትላችኋል፤ የለሰለሱ የጠቦት ሥጋዎችንና የሰቡ ጥጆችን ትበላላችሁ፡፡

2
06/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 5 \v 6 5. የምታደርጉት ምንም የተሻለ ነገር የሌላችሁ ይመስል አዳዲስ ዘፈኖችን ታወጣላችሁ፣ ንጉሥ ዳዊትም ደርግ እንደነበረው በበገናዎቻችሁ ትጫወቷቸዋላች፡፡
6. ዋንጫዎቻችሁን በወይን ጠጅ እየሞላችኋቸው ትጠጣላችሁ፣ ሰውነቶቻችሁንም ውድ ዘይት ትቀባላችሁ፤ ነገር ግን ሊጠፋ ለተቃረበው ለአገራችን ለእስራኤል አታዝኑም፡፡

2
06/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
7. በለሰለሱ መከዳዎች (ፎቴዎች) ስታደርጉ የነበራችት ፈንጠዝያና መንደላቀቅ በቅርቡ ያቆማል፤ በጠላቶቻችሁ ተገደው ወደ ምርኮ ከሚሰዱት መካከልም እናንተ የመጀመሪያዎቹ ትሆናላችሁ፡፡
8. እግዚአብሔር አምላክ ይህንን አጥብቆ ተናግሯል፤ ‹‹በጣም ስለታበዩ የእስራኤልን ሕዝብ ጠልቻለሁ፤ ምሽጎቻቸውንም ተጸይፌአለሁ፤ ጠላቶቻቸውም ዋና ከተማቸውንና በውስጧ ያለውን ሁሉ

2
06/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
9. ይህ በሚፈጸምበት ጊዜ በአንድ ቤት ውስጥ ዐሥር ሰዎች ቢኖሩ ሁሉም ይሞታሉ፡፡
10. አስከሬናቸውን የማቃጠል ኃላፊነት ያለበት ዘመድ ወደዚያ ቤት ‹በዚህ ከእናንተ ጋር ያለ ሰው ይኖራል? በማለት የተደበቀ አንዳች ሰው እንዳለ ቢጠይቅና አንድ ሰውም ‹የለም› ብሎ ቢመልስለት ጠያቂው ሰው፡- ‹ዝም በል! ስሙን በመጥራት በእኛ ላይ ትኲረት እንዲያደርግ የእግዚአብሔርን ስም መጥራት የለብህም፣ አለበለዚያ እኛን ለመግደል ምክንያት ያገኝብናል! ይላል፡፡

1
06/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 11. እግዚአብሔር በእስራኤል እንደዚያ ያሉ ትላልቅ ቤቶች እንዲደቁ፣ ትናንሽ ቤቶችም ብትንትናቸው እንዲወጣ አዟልና እንደዚህ የመሳሰሉ አሰቃቂ ነገሮች ይፈጸማሉ፡፡

2
06/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
12. ፈረሶች በእርግጥ በአለቶች ላይ አይጋልቡም፣ ሰዎችም በእርግጥ ጭንጫን በበሬዎች ማረስ አይችሉም፤ እናንተ ግን ማንም ሊያደርጋቸው የማይገቡ ነገሮችን አድርጋችኋል፤ ይኸውም መልካም የሆነውን አጣማችኋል፣ ትክከለኛውን ነገር ለውጣችሁ መራር እንደሆኑ ነገሮች አድርጋችሁ ቈጥራችሁታል፡፡
13. የሎዶባርን ከተማ በመያዛችሁ ታብያችኋል፣ ‹ቃርናይምን በራሳችን ኃይል ይዘናታል! ብላችኋል፡፡

1
06/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
14. የሠራዊተ መላእክት አዛዥ እግዚአብሔር ግን፤ ‹‹አንድ ሕዝብ እናንተን የእስራኤልን ሰዎች እንዲያጠቃችሁ አደርጋለሁ፣ እነርሱ ከሐማት መተላለፊያ ጀምረው በስተሰሜን ምዕራብ እስካለው የአረባ ፈፋ ድረስ ያስጨንቋችኋል›› ብሎ በይፋ ዐውጇል፡፡

3
07/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\c 7 \v 1 \v 2 \v 3 1. እግዚአብሔር አምላካች ሰብላችንን የሚያጠፉ አንበጦችን እንደሚልክ በራእይ ገለጠልኝ፤ ይህም የሚሆነው ልክ የንጉሡ የመከሩ ድርሻ ከተሰበሰበ በኋላና ቀሪው መከር ለመሰብሰብ ገና ዝግጁ ባልነበረበት ጊዜ ነበር፡፡
2. በዚያ ራእይ እነዚያ አንበጦች ሲመጡና ለምለም የሆነውን ማንኛውንም ነገር ሲበሉ ተመለከትሁ፤ ከዚያ በኋላም፣ ‹‹እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፣፣ እባክህን ይቅር በለን! እኛ የእስራኤል ሕዝቦች እጅግ ምስኪኖች ነን፣ ልንቋቋመው እንዴት እንችላለን? ብዬ አለቀስሁ፡፡
3. ስለዚህ እግዚአብሔር ዐሳቡን ለውጦ፣ ‹‹ይህ አይፈጸምም›› አለ፡፡

3
07/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4. ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር በሌላ ራዕይ ያሳየኝ ይህንን ነበር እርሱ እሳት እንዲመጣና ሕዝን እንዲቀጣ ይጠራል፡፡ በራዕዩ እሳቱ በምድሪቱ በሞላ የነበረውን ውሃ ሲያደርቅ በምድሪቱም ላይ የነበረውን ማንኛውንም ነገር ሲያቃጥል አየሁ፡፡
5. ከዚያ በኋላም እንደገና እንዲህ ብዬ አለቀስሁ፡- ‹‹እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ እባክህ ይህን እንድታስቆመው እማፀናለሁ! እኛ የእስራኤል ሕዝቦች እጅግ ምስኪኖች ነን፣ እንዴት ልንቋቋመው እንችላለን?
6. ስለዚህ እግዚአብሔር እንደገና ሃሳቡን በመለውጥ ‹‹ይህም ደግሞ አይሆንም›› አለ፡፡

2
07/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 7 \v 8 7. ከዚያ በኋላም እግዚአብሔር ሌላ ራእይ ገለጠልኝ፤ በግድግዳ አጠገብ ቆሞ ዐየሁት፤ ቱንቢ ተጠቅመው ስለገነቡት በጣም ቀጥ ያለ ነበር፤ እግዚአብሔር ቱምቢውን በእጁ ይዞ ነበር፡፡
8. ‹‹አሞጽ ምን ታያለህ? ብሎ እግዚአብሔር ጠየቀኝ፤ ‹‹ቱምቢ›› ብዬ መለስሁ፤ ከዚያ በኋላም እግዚአብሔር፤ ‹‹አስተውል፣ በትክክል እንዳልተገነባ ግድግዳ እንደሆኑ ለማሳየት በሕዝቤ በእስራኤል መካከል ቱምቢ እጠቀማለሁ፤ እርሱን የመቅጣት ዐሳቤን ዳግመኛ አልለውጥም፡፡

1
07/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 9. የይስሐቅ ዝርያዎች ጣዖታትን የሚያመልኩባቸው የኮረብታ ጫፍ የጣዖት አምልኮ ቦታዎች እንዲሁም በእስራኤል የሚገኙ ሌሎች አስፈላጊ የተቀደሱ ቦታዎችም ይፈርሳሉ፤ ጠላቶቻችሁ እናንተን ማጥቃት እንዲችሉ አደርጋቸዋለሁ፤ እነርሱም ንጉሥ ኢዮርብዓምንና ዝርያዎቹን ሁሉ ያስወግዳሉ፡፡››