Thu Jul 13 2017 11:44:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-07-13 11:44:46 +03:00
parent b4111997f6
commit 09b2664440
11 changed files with 21 additions and 0 deletions

2
02/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 2 \v 3 2. ስለሆነም በሞዓብ በቂርዮት ከተማ ያሉትን ምሽጎች ሙሉ በሙሉ በእሳት አቃጥላለሁ፡፡ ሞዓብ እንዲደመሰስ በሚደረግበት ጊዜና
3. ንጉሧንና መሪዎቿን ሁሉ በማስወግድበት ጊዜ ሰዎች ወታደሮች ሲጮኹና በከፍተኛ ድምፅ መለከት ሲነፉ ይሰማሉ፡፡ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይሆናል!

2
02/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
4. ደግሞ እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የይሁዳን ሕዝብ እቀጣለሁ፡፡ ያስተማርኋቸውን ነገር ጥለዋልና ለሕግጋቴነም አልታዘዙምና እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡ አባቶቻቸው ሲያመልኳቸው የነበሩትን እነዚያኑ የሐሰት አማልክት ለማምለክ ተታልለዋል በዐሳባቸውም ተወስደዋል፡፡
5. ስለዚህ በኢየሩሳሌም ያሉትን ምሽጎች ጨምሮ በይሁዳ ያለውን ማንኛውንም ነገር ሙሉ በሙሉ የእሳት እንዲቃጠል አደርጋለሁ፡፡››

1
02/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
6. እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የእስራኤልን ሕዝብ እቀጣለሁ፡፡ ጥቂት በሮችን ለማግኘት ሲሉ ጻድቃን ሰዎችን ስለሚሸጡ፣ ከእያንዳንዳቸው ነጠላ ጫማ መግዣ ብቻ የሚሆን ገንዘብ በማግኘት ድኾች ሰዎችን ባሪያዎች ይሆኑ ዘንድ ስለሚሸጡአቸው እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡

2
02/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 7 \v 8 7. ድኾችን በጭቃ ውስጥ ረገጧቸው፤ ለረዳት አልባዎችም ፍትሐዊ አያያዝ አላደረጉላቸውም፡፡ ወንዶች ልጆችና አባቶቻቸው ከተሸጠች አንዲት ባሪያ ሴት ጋር በመተኛት እኔን አዋርዶውኛል፡፡
8. ድኾች ሰዎች ገንዘብ በሚበደሩበት ጊዜ አበዳሪዎቹ እነዚያን ሰዎች ገንዘቡን መመለስ እስከሚችሉ መያዣ የሚሆን ልብስ እንዲሰጧቸው ያስገድዷቸዋል፡፡ ነገር ግን በእያንዳንዱ ቀን መጨረሻ እግዚአብሔር እንዳዘዛቸው ያንን ልብስ በመመለስ ፋንታ አማልክታቸውን በሚያመልኩባቸው ስፍራዎች በዚያ ልብስ ላይ ይተኙበታል! በተለያዩ ምክንያቶች ሰዎች ገንዘብ እንዲከፍሏቸው ያደርጋሉ፤ ከዚያ በኃላ በአማልክታቸው መቅደስ ይጠጣሉ፡፡

2
02/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 9 \v 10 9. አባቶቻችሁን ለመርዳት ከረጅም ጊዜ በፊት የአሞራውያን ሕዝቦች ወገንን አጠፋሁላቸው፡፡ እነርሱ እንዳ ቄዳር ዛፎች ረጃጅሞች እንደ ዝግባ ዛፎችም ጠንካሮች ቢመስሉም እኔ ግን የዛፍ ቅርንጫፎችን በቀላ እንደሚቈራርጥና በኋላም ሥሮቹን ሁሉ ቈፋፍሮ እንደሚያወጣ ሰው ሙሉ በሙሉ አስወገድኋቸው፡፡
10. አባቶቻችሁን ከግብፅ አወጣኋቸው፤ ከዚያ በኋላም በምድረበዳ ለአርባ ዓመታት መራኋቸው፡፡ በከነዓን የአሞራውያንን ምድር ድል እንድታደርጉ አስቻልኋቸው፡፡

2
02/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 11 \v 12 11. ከእናንተ ከእስራኤላውያን አንዳንዶቻችሁን ነቢያት እንድትሆኑ መረጥኋችሁ፤ ሌሎቹን ደግሞ ለእኔ ሙሉ በሙሉ የተሰጡ ናዝራውያን ይሆኑ ዘንድ መረጥኋቸው፡፡ እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች የተናገርሁት እውነት እንደሆነ በእርግጥ እናንተ ታውቃለችሁ!
12. ነገር ግን የሰጠኋቸውን መልእክቶች እንዳይናገሩ እናንተ ነቢያቱን አዘዛችኋቸው፤ ናዝራዊያኑም በፍጹም እንዳያደርጉ የነገርኋቸውን ወይን ጠጅ እንዲጠጡ አግባባችኋቸው፡፡

2
02/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 13 \v 14 13. ስለዚህ እህል የተጫነ የጋሪ ጎማ የሚዳምጠውን ማንኛውንም ነገር እንደሚያደቅ እኔም አደቃችኋለሁ፡፡
14. በፍጥነት ብትሮጡም አታመልጡም፤ ጠንካሮች ብትሆኑም እንኳን ደካሞች የሆናችሁ ያህል ነው፤ ተዋጊዎችም ራሳቸውን ማዳን አይችሉም፡፡

2
02/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
15. ጥሩ አድጋችሁ ቀስትን ማስፈንጠር የምትችሉ ብትሆኑም እንድታፈገፍጉ ትገደዳላችሁ፤ በፍጥነት ብትሮጡ ወይም በፈረስ ላይ እየጋለባችሁ ብትፈረጥጡ ራሳችሁን ማዳን አትችሉም፡፡
16. እነርሱን በማስወግድበት በዚያ ቀን ለማምለጥ በሚሞክሩበት ጊዜ ደፋሮች የሆኑ ተዋጊዎች እንኳን የጦር መሣሪያቸውን ይጥላሉ፡፡ እኔ እግዚአብሔር ይህንን ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡

2
03/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 3 1. እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች ሆይ፣ አባቶቻችሁን ሁሉ ከግብፅ አወጣኋቸው፤ ስለዚህ ስለ እናንተ የምናገረውን አድምጡ፡፡
2. በምድር ላይ ካሉ የሕዝብ ወገኖች ሁሉ፣ እናንተን ብቻ መረጥሁ ተንከባከብኋችሁም፡፡ ስላደረጋችኋቸው ኃጢአቶች የምቀጣችሁ ከዚህ የተነሣ ነው፡፡››

2
03/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
3. ከየት ቦታ ተነሥተው እንደሚጓዙ አስቃድመው ካልተስማሙ በስተቀር ሁለት ሰዎች በእርግጥ አብረው መሄድ አይችሉም፡፡
4. ሌላ እንስሳ ሥጋ እየበላ ካልሆነ በስተቀር በዋሻው ውስጥ ሆኖ አያገሳም፡፡

2
03/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
5. ወጥመድ ካላጠመደ በስተቀር ማንም ወፍ መያዝ አይችልም፤ እንስሳ ካልወጣበት በስተቀር ወጥመድ አይፈናጠርም፡፡
6. በተመሳሳይ መንገድ ጠላቶች እያጠቁ እንደሆኑ ምልክት በመስጠት አንድ ሰው የእንቢልታ ድምፅ ሲያሰማ በከተማ ያሉ ሰዎች ሁሉ በእርግጥ ይፈራሉ በአንድ ከተማም ላይ ጥፋት በሚደርስበት ጊዜ ያ እንዲሆን የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው፡፡