Thu Jul 13 2017 11:42:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-07-13 11:42:55 +03:00
parent 0b345086b4
commit b4111997f6
11 changed files with 19 additions and 1 deletions

2
01/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 1 \v 1 \v 2 1. ይህ መልእክት ከኢየሩሳሌም በስተደበቡ በቴቁሔ ከተማ አቅራቢያ ለነበረው እረኛ ለአሞጽ እግዚአብሔር የሰጠው ነው፡፡ እርሱ እስራኤልን የሚመለከተውን ይህንን መልእክት በራእይ ከታላቁ የምድር መናወጥ ሁለት ዓመት ቀደም ብሎ ተቀበለ፡፡ ይህም የሆነው ኦዝያን የይሁዳ ንጉሥ፣ የንጉሥ ዮአስ ልጅ ኢዮርብዓም ደግሞ የእስራኤል ንጉሥ በነበረበት ወቅት ነበር፡፡
2. አሞጽ እንደዚህ ነበር ያለው፡- ‹‹በኢዮሩሳሌም ካለው ከጽዮን በሚናገርበት ጊዜ እግዚአብሔር ከፍ ባለ ድምፅ ይጮኻል፤ ድምፁም እንደ ነጐድጓድ ድምፅ ይሆናል፡፡ ይህ በሚፈጸምበት ጊዜ፣ እናንተ እኞረች በጎቻችሁን የምታሰማሩባቸው የግጦሽ ቦታዎች ይደርቃሉ፤ በቀርሜሎስ ተራራ ጫፍ ያለውም ሣር ይጠወልጋል፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ዝናቡ እንዳይዘንብ ያዛል››

2
01/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 3 \v 4 3. እግዚአብሔር ደግሞ ለእኔ እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የአራምን ዋና ከተማ የደማስቆስን ሕዝብ እቀጣለሁ፤ በገለዓድ አውራጃ በሚኖሩ ሕዝቦች ላይ ስለፈጸሙት ክፉ ተግባር እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡
4. ንጉሥ አዛሄል ገንብቶ ይኖርበት የነበረውን ቤተ መንግሥት፣ ልጁ ቤን ሐዳድም ይኖበት የነበረውን ምሽግ በእሳት አቃጥላለሁ፡፡

1
01/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
5. የደማስቶ በሮች እንዲፈርሱ አደርጋለሁ፤ በብቃት አዌን የሚኖረውን ሰው፣ እንዲሁም ቤት ዔዳንን የሚገዛውንም ሰው አስወግዳለሁ፡፡ የአራም ሰዎች ተማርከው ወደ ቂር አውራጃ ይወሰዳሉ፡፡››

2
01/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 6 \v 7 6. እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹የፍልስጥኤም ከተሞችን ሕዝቦች እቀጣለሁ፤ ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የጋዛን ሕዝብም እቀጣለሁ፤ እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፤ ምክንያቱም ከፍተኛ ቊጥር ያላቸው የሕዝብ ወገኖችን ማርከው ወደ ኤዶምያስ ወስደዋቸዋል፤ በዚያም ላሉ ሕዝቦች ባሪያዎች ይሆኑ ዘንድ ሸጠዋቸዋል፡፡
7. እሳት የጋዛን በሮች ሙሉ በሙሉ እንዲያቃጥል ምሽጎቹንም እንዲያወድም አደርጋለሁ፡፡

1
01/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
8. የአሸዶድን ከተማ ንጉሥ፣ የአስቀሎናን ከተማ የሚገዛውንም ንጉሥ አስወግዳለሁ፡፡ የአቃሮንን ከተማ ሕዝብ እመታለሁ፤ ከፍልስጥኤም ሕዝብም እስካሁን በሕይወት ያሉት ሁሉ ይገደላሉ፡፡››

2
01/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
9. እግዚአብሔር እንደዚህም ደግሞ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የጢሮስን ከተማ ሰዎች እቀጣለሁ፤ እነርሱም ከገዢዎቻችሁ ጋር የገቡትን የወዳጅነት ውል በመጣስ ከፍተኛ ቊጥር ያላቸውን የሕዝባችንን ወገኖች ማርከው ወደ ኤዶምያስ ወስደዋቸዋልና እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡
10. ስለሆነም የጢሮስን በሮች በእሳት ሙሉ በሙሉ እንዲጠፉ አደርጋለሁ፤ አምባዎቻቸውም ይደመሰሳሉ፡፡››

2
01/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 11 \v 12 11. ደግሞም እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ሕዝቦቻቸው ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የኤዶምያስን ሕዝብ እቀጣለሁ፣ የዔሳው ወንድም የያዕቆብ ዝርያ የሆኑትን የእስራኤል ሕዝብ በፍጹም ሳይራሩላቸው ስላሳደዷቸውና በሰይፍ ስለገደሏቸው እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡ በእስራኤል ሕዝብ ላይ ከመጠን በላይ ተቈጥተውባቸው ነበር፤ በእነርሱ ላይ መቈጣታቸውንም ቀጥለዋል፡፡
12. በኤዶምያስ ባለው የቴማን አውራጃ ላይ እሳት እንዲነድ አደርጋለሁ፤ የኤዶምያስ ታላቂቱ ከተማ ባሰራ ምሽጎችንም ሙሉ በሙሉ አቃጥላለሁ፡፡››

1
01/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
13. ደግሞም እግዚአብሔር እንደዚህ አለኝ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የአሞንን ሕዝብ እቀጣለሁ፤ ሠራዊታቸው ተጨማሪ ግዛትን ከገለዓድ አውራጃ ለማግኘት ጥቃት በከፈቱ ጊዜ ወታደሮቻቸው የእርጉዝ ሴቶችን ሆዶች እንኳ ቀደዋልና እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡

2
01/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
14. የራባን ከተማ ቅጥሮች እንዲሁም ምሽጎቿን እሳት ሙሉ በሙሉ እንዲያቃጥላቸው አደርጋለሁ፡፡ በዚያ ጦርነት ጠላቶቻቸው ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ይጫኻሉ፤ ውጊያውም እንደ ታላቅ ማዕበል ይሆናል፡፡
15. ከጦርነቱ በኋላ ንጉሥ አሞንና መኳንንቱ ወደ ምርኮ ይሄዳሉ፡፡››

1
02/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 2 1. ደግሞ እግዚአብሔር እንደዚህ አለ፡- ‹‹ስላደረጓቸው ብዙ ኃጢአቶች የሞዓብን ሕዝብ እቀጣለሁ፤ ዐመዳቸው እንደ ኖራ ነጭ እስከሚሆን ድረስ የኤዶምያስን ንጉሥ አጥንቶች ቈፍረው ካወጡ በኋላ ሙሉ በሙሉ አቃጥለዋቸዋልና እነርሱን ለመቅጣት የወሰንሁትን ውሳኔ አልለውጥም፡፡

View File

@ -32,6 +32,8 @@
}
],
"parent_draft": {},
"translators": [],
"translators": [
"Burje Duro"
],
"finished_chunks": []
}