Mon Aug 07 2017 15:51:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 15:51:26 +03:00
parent abd9b0a315
commit fe0c9536fa
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 እንግዲህ ተመልከቱ፤ እዚያ ምን እንደሚጠብቀኝ በመንፈስ ቅዱስ ታስሬ ወደ ኢየሩሳሌም እሄዳለሁ፤ እዚያም ምን እንደሚጠብቀኝ አላውቅም። \v 23 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ እስራትና መከራ እንደሚቆየኝ በየከተማው በመንገር ይመሰክርልኛል። \v 24 ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ኢየሱስ የተቀበልሁትን የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌል የመመስከር አገልግሎት እስከምጨርስ ድረስ፣ እንደ ውድ ነገር በመቁጠር ለሕይወቴ አልሳሳላትም።
\v 22 እንግዲህ ተመልከቱ፤ እዚያ ምን እንደሚጠብቀኝ ሳላውቅ፣ በመንፈስ ቅዱስ ታስሬ ወደ ኢየሩሳሌም እሄዳለሁ፤ \v 23 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ እስራትና መከራ እንደሚቆየኝ በየከተማው ይመሰክርልኛል። \v 24 ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ኢየሱስ የተቀበልሁትን የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌል የመመስከር አገልግሎት እስከምጨርስ ድረስ፣ እንደ ውድ ነገር በመቍጠር፣ ለሕይወቴ አልሳሳላትም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 እንግዲህ ተመልከቱ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እየሰበክሁ በመካከላችሁ የዞርሁትን የእኔን ፊት ሁላችሁ ዳግመኛ እንደማታዩ ዐውቃለሁ። \v 26 ስለዚህ ከማንም ደም ንጹሕ እንደ ሆንሁ ዛሬ እመሰክርላችኋለሁ፤ \v 27 ምክንያቱም ሙሉውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ለእናንተ ከመግለጽ ወደ ኋላ ብዬ አላውቅም።
\v 25 እንግዲህ ተመልከቱ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እየሰበክሁ በመካከላችሁ የዞርሁትን የእኔን ፊት ሁላችሁ ዳግመኛ እንደማታዩ ዐውቃለሁ። \v 26 ስለዚህ ከማንም ሰው ደም ንጹሕ እንደ ሆንሁ ዛሬ እመሰክርላችኋለሁ፤ \v 27 ምክንያቱም የእግዚአብሔር ፈቃድ ሁሉ ለእናንተ ከመግለጽ ወደ ኋላ ብዬ አላውቅም።

View File

@ -326,6 +326,7 @@
"20-13",
"20-15",
"20-17",
"20-22",
"20-25",
"20-28",
"20-31",