Mon Aug 07 2017 15:49:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 15:49:26 +03:00
parent 3dbb821a24
commit abd9b0a315
3 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 17 ሰዎችንም ከሚሊጢን ወደ ኤፌሶን ልኮ፣ የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ወደ ራሱ አስጠራቸው። \v 18 ወደ እርሱ በመጡም ጊዜ፣ እንዲህ አላቸው፤
“ወደ እስያ ከገባሁበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ፣ ዘወትር እንዴት ከእናንተ ጋር እንደ ኖርሁ እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ። \v 19 ራሴን እጅግ ዝቅ በማድረግና በእንባ፣ እንዲሁም ከአይሁድ ሤራ የተነሣ በገጠመኝ መከራ ውስጥ ጌታን ማገልገል አላቋረጥሁም። \v 20 ጠቃሚ የሆነውን ነገር ሁሉ ለእናንተ ከመግለጽና በአደባባይም ሆነ ቤት ለቤት በመዞር እናንተን ከማስተማር ወደ ኋላ እንዳላልሁ ታውቃላችሁ። \v 21 በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ስለ መመለስና በጌታችን በኢየሱስ ስለ ማመን አይሁድንና ግሪኮችን ጭምር እንዴት ሳስጠነቅቃቸው እንደ ነበር ታውቃላችሁ።
\v 17 ሰዎችንም ከሚሊጢን ወደ ኤፌሶን ልኮ፣ የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ወደ ራሱ አስጠራቸው። \v 18 ወደ እርሱ በመጡም ጊዜ፣ እንዲህ አላቸው፤
“ወደ እስያ ከገባሁበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ፣ ዘወትር እንዴት ከእናንተ ጋር እንደ ኖርሁ እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ። \v 19 ራሴን እጅግ ዝቅ በማድረግና በእንባ፣ ከአይሁድ ሤራ የተነሣ በገጠመኝ መከራ ውስጥ ጌታን ማገልገል አላቋረጥሁም። \v 20 ጠቃሚ የሆነውን ነገር ሁሉ ለእናንተ ከመግለጽና በአደባባይም ሆነ ቤት ለቤት በመዞር እናንተን ከማስተማር ወደ ኋላ እንዳላልሁ ታውቃላችሁ። \v 21 በንስሓ ወደ እግዚአብሔር ስለ መመለስና በጌታችን በኢየሱስ ስለ ማመን አይሁድንና ግሪኮችን እንዴት ሳስጠነቅቃቸው እንደ ነበር ታውቃላችሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 እንግዲህ ተመልከቱ፤ በመንፈስ ቅዱስ ታስሬ ወደ ኢየሩሳሌም እሄዳለሁ፤ እዚያም ምን እንደሚጠብቀኝ አላውቅም። \v 23 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ እስራትና መከራ እንደሚቆየኝ በየከተማው በመንገር ይመሰክርልኛል። \v 24 ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ኢየሱስ የተቀበልሁትን የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌል የመመስከር አገልግሎት እስከምጨርስ ድረስ፣ እንደ ውድ ነገር በመቁጠር ለሕይወቴ አልሳሳላትም።
\v 22 እንግዲህ ተመልከቱ፤ እዚያም ምን እንደሚጠብቀኝ በመንፈስ ቅዱስ ታስሬ ወደ ኢየሩሳሌም እሄዳለሁ፤ እዚያም ምን እንደሚጠብቀኝ አላውቅም። \v 23 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ እስራትና መከራ እንደሚቆየኝ በየከተማው በመንገር ይመሰክርልኛል። \v 24 ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ኢየሱስ የተቀበልሁትን የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌል የመመስከር አገልግሎት እስከምጨርስ ድረስ፣ እንደ ውድ ነገር በመቁጠር ለሕይወቴ አልሳሳላትም።

View File

@ -324,8 +324,8 @@
"20-09",
"20-11",
"20-13",
"20-15",
"20-17",
"20-22",
"20-25",
"20-28",
"20-31",