Mon Aug 07 2017 15:47:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 15:47:26 +03:00
parent fb15e29568
commit 3dbb821a24
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 እኛም ራሳችን ጳውሎስን በመርከብ ለማሳፈር ወዳሰብንበት ወደ አሶን ቀድመን በመርከብ ሄድን። እርሱም ያሰበው ይህንኑ ነበር፤ በመርከብ ለመሄድ ዐቅዶ ነበርና። \v 14 በአሶን ሲያገኘንም፣ ወዳለንበት መርከብ አስገብተ ወደ ሚሊጢን ጕዞአችንን ቀጠልን።
\v 13 እኛም ራሳችን ጳውሎስን በመርከብ ለማሳፈር ወዳሰብንበት ወደ አሶን ቀድመን በመርከብ ሄድን። እርሱም ያሰበው ይህንኑ ነበር፤ በመርከብ ለመሄድ ዐቅዶ ነበርና። \v 14 በአሶን ሲያገኘንም፣ ወዳለንበት መርከብ አስገብተነው ወደ ሚሊጢን ጕዞአችንን ቀጠልን።

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 ከዚያም በመርከብ ተነሣንና በማግስቱ ኪዩ የተባለች ደሴት ትይዩ ደረስን። በሚቀጥለውም ቀን ወደ ሳሞን ደሴት ጎራ ብለን፣ በማግስቱ ወደ ሚሊጢን ከተማ ገባን፤ \v 16 ጳውሎስም በእስያ ውስጥ ጊዜ ሳይፈጅ፣ ኤፌሶንን ዐልፎ በመርከብ ለመሄድ ወስኖ ነበርና፤ ምክንያቱም በተቻለው መጠን ሁሉ ለበዓለ ሃምሳ በኢየሩሳሌም ለመገኘት ቸኩሎ ነበር።
\v 15 ከዚያም በመርከብ ተነሣንና በማግስቱ ኪዩ በምትባለዋ ደሴት ትይዩ ደረስን። በሚቀጥለውም ቀን ወደ ሳሞን ደሴት ጎራ ብለን፣ በማግስቱ ወደ ሚሊጢን ከተማ ገባን፤ \v 16 ጳውሎስም በእስያ ውስጥ ጊዜ ሳያባክን፣ ኤፌሶንን ዐልፎ በመርከብ ለመሄድ ወስኖ ነበርና፤ ምክንያቱም በተቻለው መጠን ሁሉ ለበዓለ ኀምሳ በኢየሩሳሌም ለመገኘት ቸኵሎ ነበር።

View File

@ -323,7 +323,7 @@
"20-07",
"20-09",
"20-11",
"20-15",
"20-13",
"20-17",
"20-22",
"20-25",