diff --git a/20/13.txt b/20/13.txt index e1f3f50..0abbabc 100644 --- a/20/13.txt +++ b/20/13.txt @@ -1 +1 @@ -\v 13 እኛም ራሳችን ጳውሎስን በመርከብ ለማሳፈር ወዳሰብንበት ወደ አሶን ቀድመን በመርከብ ሄድን። እርሱም ያሰበው ይህንኑ ነበር፤ በመርከብ ለመሄድ ዐቅዶ ነበርና። \v 14 በአሶን ሲያገኘንም፣ ወዳለንበት መርከብ አስገብተን ወደ ሚሊጢን ጕዞአችንን ቀጠልን። \ No newline at end of file +\v 13 እኛም ራሳችን ጳውሎስን በመርከብ ለማሳፈር ወዳሰብንበት ወደ አሶን ቀድመን በመርከብ ሄድን። እርሱም ያሰበው ይህንኑ ነበር፤ በመርከብ ለመሄድ ዐቅዶ ነበርና። \v 14 በአሶን ሲያገኘንም፣ ወዳለንበት መርከብ አስገብተነው ወደ ሚሊጢን ጕዞአችንን ቀጠልን። \ No newline at end of file diff --git a/20/15.txt b/20/15.txt index 15e701f..34a83dd 100644 --- a/20/15.txt +++ b/20/15.txt @@ -1 +1 @@ -\v 15 ከዚያም በመርከብ ተነሣንና በማግስቱ ኪዩ የተባለች ደሴት ትይዩ ደረስን። በሚቀጥለውም ቀን ወደ ሳሞን ደሴት ጎራ ብለን፣ በማግስቱ ወደ ሚሊጢን ከተማ ገባን፤ \v 16 ጳውሎስም በእስያ ውስጥ ጊዜ ሳይፈጅ፣ ኤፌሶንን ዐልፎ በመርከብ ለመሄድ ወስኖ ነበርና፤ ምክንያቱም በተቻለው መጠን ሁሉ ለበዓለ ሃምሳ በኢየሩሳሌም ለመገኘት ቸኩሎ ነበር። \ No newline at end of file +\v 15 ከዚያም በመርከብ ተነሣንና በማግስቱ ኪዩ በምትባለዋ ደሴት ትይዩ ደረስን። በሚቀጥለውም ቀን ወደ ሳሞን ደሴት ጎራ ብለን፣ በማግስቱ ወደ ሚሊጢን ከተማ ገባን፤ \v 16 ጳውሎስም በእስያ ውስጥ ጊዜ ሳያባክን፣ ኤፌሶንን ዐልፎ በመርከብ ለመሄድ ወስኖ ነበርና፤ ምክንያቱም በተቻለው መጠን ሁሉ ለበዓለ ኀምሳ በኢየሩሳሌም ለመገኘት ቸኵሎ ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 1b66b84..b71f0bc 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -323,7 +323,7 @@ "20-07", "20-09", "20-11", - "20-15", + "20-13", "20-17", "20-22", "20-25",