Tue Aug 01 2017 14:48:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 14:48:41 +03:00
parent 38cf67003a
commit fcac5b30a0
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 40 ከዚያም በኋላ፣ ሐዋርያቱን ወደ ውስጥ ጠርተው ገረፏቸው፤ በኢየሱስ ስም እንዳይናገሩም አዘዟቸውና ለቀቋቸው። \v 41 እነርሱም ስለ ስሙ ይዋረዱ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለ ተቈጠሩ ደስ እያላቸው ከሸንጎው ወጡ። \v 42 ከዚያ በኋላ በየቀኑ፣ በቤተ መቅደስና ከቤት ወደ ቤት፣ በተከታታይ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሆነ ያስተምሩና ይሰብኩ ነበር።

\c 6 \v 1 በእነዚህ ወራት የደቀ መዛሙርት ቊጥር እየበዛ በሄደ ጊዜ፣ ከግሪክ የመጡት አይሁድ በዕብራውያን ላይ ማጕረምረም ጀመሩ፤ ምክንያቱም መበለቶቻቸው በየዕለቱ የምግብ ዕደላ ላይ ቸል ተብለውባቸው ነበር።

@ -107,8 +107,8 @@
"05-33",
"05-35",
"05-38",
"05-40",
"06-01",
"06-02",
"06-05",
"06-07",
"06-08",