Wed Aug 24 2016 22:43:42 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 22:43:43 -07:00
parent 9180720043
commit fa60e09293
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
24 \v 24 የመቅደሱ ጥበቃ ሹምና ሊቃነ ካህናቱ እነዚህን ቃላት ሲሰሙ፣ እስረኞችን በሚመለከት ምን እንደሚሆን እጅግ ግራ ተጋቡ። 25 \v 25 ከዚያም አንድ ሰው መጣና “ወህኒ ውስጥ ያስገባችኋቸው ሰዎች ቤተ መቅደስ ውስጥ ቆመው ሕዝቡን እያስተማሩ ናቸው” ብሎ ነገራቸው።
\v 24 የመቅደሱ ጥበቃ ሹምና ሊቃነ ካህናቱ እነዚህን ቃላት ሲሰሙ፣ እስረኞችን በሚመለከት ምን እንደሚሆን እጅግ ግራ ተጋቡ። \v 25 ከዚያም አንድ ሰው መጣና “ወህኒ ውስጥ ያስገባችኋቸው ሰዎች ቤተ መቅደስ ውስጥ ቆመው ሕዝቡን እያስተማሩ ናቸው” ብሎ ነገራቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 \v 27 \v 28 26 ስለዚህ ሹሙ ከመኮንኖች ጋር ሄደ፣ መልሶም አመጣቸው፤ ያመጧቸው ግን በኃይል አልነበረም፣ ሕዝቡ በድንጋይ ይወግራቸዋል ብለው ፈርተው ነበርና። 27 አምጥተዋቸው በነበረ ጊዜ፣ በሸንጎው ፊት አቆሟቸው። ሊቀ ካህናቱም ጠየቃቸው። እንዲህ ብሎ 28 “በዚህ ስም እንዳታስተምሩ በጥብቅ አስጠንቅቀናችሁ ነበር፣ እናንተ ግን ኢየሩሳሌምን በትምህርታችሁ ሞልታችኋታል፤ የዚህን ሰው ደም በእኛ ላይ ለማምጣትም ትፈልጋላችሁ።”
\v 26 ስለዚህ ሹሙ ከመኮንኖች ጋር ሄደ፣ መልሶም አመጣቸው፤ ያመጧቸው ግን በኃይል አልነበረም፣ ሕዝቡ በድንጋይ ይወግራቸዋል ብለው ፈርተው ነበርና። \v 27 አምጥተዋቸው በነበረ ጊዜ፣ በሸንጎው ፊት አቆሟቸው። ሊቀ ካህናቱም ጠየቃቸው። እንዲህ ብሎ \v 28 “በዚህ ስም እንዳታስተምሩ በጥብቅ አስጠንቅቀናችሁ ነበር፣ እናንተ ግን ኢየሩሳሌምን በትምህርታችሁ ሞልታችኋታል፤ የዚህን ሰው ደም በእኛ ላይ ለማምጣትም ትፈልጋላችሁ።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 \v 30 \v 31 \v 32 29 ጴጥሮስና ሐዋርያቱ ግን መልሰው፤ “ለሰው ከመታዘዝ ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል። 20 የአባቶቻችን አምላክ በዕንጨት ላይ በመስቀል የገደላችሁትን ኢየሱስን አስነሣው። 31 አዳኝና የሁሉ የበላይ እንዲሆን፣ ለእስራኤል ንስሐንና የኃጢአት ይቅርታን ለመስጠት እግዚአብሔር በቀኙ ከፍ ከፍ አደረገው። 32 እኛ እግዚአብሔር ለሚታዘዙት የሰጠው መንፈስ ቅዱስ የእነዚህ ነገሮች ምስክሮች ነን።”
29 \v 29 ጴጥሮስና ሐዋርያቱ ግን መልሰው፤ “ለሰው ከመታዘዝ ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል። 20 \v 30 የአባቶቻችን አምላክ በዕንጨት ላይ በመስቀል የገደላችሁትን ኢየሱስን አስነሣው። 31 \v 31 አዳኝና የሁሉ የበላይ እንዲሆን፣ ለእስራኤል ንስሐንና የኃጢአት ይቅርታን ለመስጠት እግዚአብሔር በቀኙ ከፍ ከፍ አደረገው። 32 \v 32 እኛ እግዚአብሔር ለሚታዘዙት የሰጠው መንፈስ ቅዱስ የእነዚህ ነገሮች ምስክሮች ነን።”

View File

@ -94,6 +94,8 @@
"05-12",
"05-17",
"05-19",
"05-22"
"05-22",
"05-24",
"05-26"
]
}