Wed Aug 24 2016 22:41:42 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 22:41:43 -07:00
parent 438aa107a2
commit 9180720043
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
19 \v 19 ይሁን እንጂ፣ የጌታ መልአክ በሌሊት የወኅኒ ቤቱን በር ከፈተው፤ ወደ ውጭ አውጥቶአቸውም እንዲህ አላቸው፤ \v 20 “ሂዱ፣ በቤተ መቅደስ ውስጥ ቁሙና የዚህን ሕይወት ቃሎች ሁሉ ለአሕዝቡ ተናገሩ።” 21 \v 21 ይህን ሲሰሙም ንጋት ላይ ወደ ቤተ መቅድስ ገቡና አስተማሩ። ነገር ግን ሊቀ ካህናቱና ከእርሱ ጋር የነበሩት መጡ፣ ሸንጎውንም በአንድነት፣ የእስራኤል ሕዝብ ሽማግሌዎችንም ጠሩ፤ ሐዋርያቱን እንዲያመጧቸውም ወደ ወህኒ ቤት ላኩ።
\v 19 ይሁን እንጂ፣ የጌታ መልአክ በሌሊት የወኅኒ ቤቱን በር ከፈተው፤ ወደ ውጭ አውጥቶአቸውም እንዲህ አላቸው፤ \v 20 “ሂዱ፣ በቤተ መቅደስ ውስጥ ቁሙና የዚህን ሕይወት ቃሎች ሁሉ ለአሕዝቡ ተናገሩ።” \v 21 ይህን ሲሰሙም ንጋት ላይ ወደ ቤተ መቅድስ ገቡና አስተማሩ። ነገር ግን ሊቀ ካህናቱና ከእርሱ ጋር የነበሩት መጡ፣ ሸንጎውንም በአንድነት፣ የእስራኤል ሕዝብ ሽማግሌዎችንም ጠሩ፤ ሐዋርያቱን እንዲያመጧቸውም ወደ ወህኒ ቤት ላኩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 \v 23 22 ነገር ግን የተላኩት መኮንኖች በወህኒ ቤቱ ውስጥ አላገኗቸውም፤ ተመልሰው በመሄድም ለሸንጎው ተናገሩ፣ 23 “ወህኒ ቤቱን በደኅና እንደተቆለፈና ጠባቂዎችም በር ላይ እንደ ቆሙ አግኝተናል፤ በከፈትነው ጊዜ ግን በውስጥ ማንንም አላገኘንም።”
\v 22 ነገር ግን የተላኩት መኮንኖች በወህኒ ቤቱ ውስጥ አላገኗቸውም፤ ተመልሰው በመሄድም ለሸንጎው ተናገሩ፣ \v 23 “ወህኒ ቤቱን በደኅና እንደተቆለፈና ጠባቂዎችም በር ላይ እንደ ቆሙ አግኝተናል፤ በከፈትነው ጊዜ ግን በውስጥ ማንንም አላገኘንም።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 24 የመቅደሱ ጥበቃ ሹምና ሊቃነ ካህናቱ እነዚህን ቃላት ሲሰሙ፣ እስረኞችን በሚመለከት ምን እንደሚሆን እጅግ ግራ ተጋቡ። 25 ከዚያም አንድ ሰው መጣና “ወህኒ ውስጥ ያስገባችኋቸው ሰዎች ቤተ መቅደስ ውስጥ ቆመው ሕዝቡን እያስተማሩ ናቸው” ብሎ ነገራቸው።
24 \v 24 የመቅደሱ ጥበቃ ሹምና ሊቃነ ካህናቱ እነዚህን ቃላት ሲሰሙ፣ እስረኞችን በሚመለከት ምን እንደሚሆን እጅግ ግራ ተጋቡ። 25 \v 25 ከዚያም አንድ ሰው መጣና “ወህኒ ውስጥ ያስገባችኋቸው ሰዎች ቤተ መቅደስ ውስጥ ቆመው ሕዝቡን እያስተማሩ ናቸው” ብሎ ነገራቸው።

View File

@ -92,6 +92,8 @@
"05-07",
"05-09",
"05-12",
"05-17"
"05-17",
"05-19",
"05-22"
]
}