Tue Aug 23 2016 08:30:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 08:30:11 -07:00
parent 4646e11122
commit eff585cf77
3 changed files with 3 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 1 \v 1 \v 2 \v 3 1-2 ቴዎፍሎስ ሆይ፣ ኢየሱስ እስካረገበት ቀን ድረስ ለማድረግና ለማስተማር የጀመረውን ሁሉ የሚናገረውን የመጀመሪያውን መጽሐፍ ጻፍሁ። ይህም የሆነው በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ምርጦቹን ካዘዛቸው በኋላ ነበር፤ 3 ለምርጦቹ ከመከራው በኋላ ሕያው ሆኖ ተገልጦላቸዋል። ስለ እግዚአብሔር መንግሥት በመናገርም አርባ ቀን እየታያቸው ቆየ።
\c 1 \v 1 \v 2 1-2 ቴዎፍሎስ ሆይ፣ ኢየሱስ እስካረገበት ቀን ድረስ ለማድረግና ለማስተማር የጀመረውን ሁሉ የሚናገረውን የመጀመሪያውን መጽሐፍ ጻፍሁ። ይህም የሆነው በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ምርጦቹን ካዘዛቸው በኋላ ነበር፤ \v 3 ለምርጦቹ ከመከራው በኋላ ሕያው ሆኖ ተገልጦላቸዋል። ስለ እግዚአብሔር መንግሥት በመናገርም አርባ ቀን እየታያቸው ቆየ።

1
02/43.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 43 \v 44 \v 45 43 በሰው ሁሉ ላይ ፍርሀት መጣ፤ ብዙ ድንቆችና ምልክቶችም በሐዋርያት እጅ ተደረጉ። 44 ያመኑት ሁሉ በአንድነት ነበሩ፣ ሁሉም ነገር የጋራ ነበር፤ 45 መሬታቸውንና ንብረታቸውን እየሸጡም ለሁሉም እንደሚያስፈልገው ያካፍሉ ነበር።

1
02/46.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 46 \v 47 46 በየቀኑም በአንድ ዐላማ በመቅደስ ተጉ፤ በቤትም ውስጥ እንጀራ እየቆረሱ፣ ምግብንም በደስታና በልባዊ ትሕትና ዐብረው ይመገቡ ነበር፤ 47 እግዚአብሔርን አመሰገኑ፤ በሕዝቡም ሁሉ ዘንድ ከበሬታ ነበራቸው። ጌታም የሚድኑትን በየቀኑ በእነርሱ ላይ ይጨምር ነበር።