Tue Aug 08 2017 11:22:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 11:22:02 +03:00
parent 592190a54d
commit ecec99e8ed
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 በዚህ ጊዜ፣ ታላቅ ውካታ ሆነ፤ ከፈሪሳውያን ወገን የሆኑ አንዳንድ ጸሐፍትም ተነሥተው፣ “በዚህ ሰው ላይ አንድም ጥፋት አላገኘንም፤ መንፈስ ወይም መልአክ ተናግሮት እንደ ሆነስ ማን ያውቃል?” በማለት ተከራከሩ። \v 10 ክርክሩም እየጋለ ሲሄድ፣ ጳውሎስን ይዘው እንዳይቦጫጭቁት ሻለቃው ፈራ፤ ስለዚህ ወታደሮቹ ወርደው ጳውሎስን ነጥቀው ከሸንጎ አባላት መካከል ወሰደው ወደ ምዽጉ አምጥተው እንዲያስገቡት አዘዘ።
\v 9 በዚህ ጊዜ፣ ታላቅ ውካታ ሆነ፤ ከፈሪሳውያን ወገን የሆኑ አንዳንድ ጸሐፍትም ተነሥተው፣ “በዚህ ሰው ላይ አንድም ጥፋት አላገኘንም፤ መንፈስ ወይም መልአክ ተናግሮት እንደ ሆነስ ማን ያውቃል?” በማለት ተከራከሩ። \v 10 ክርክሩም እየጋለ ሲሄድ፣ ጳውሎስን ይዘው እንዳይቦጫጭቁት ሻለቃው ፈራ፤ ስለዚህ ወታደሮቹ ወርደው ጳውሎስን በኀይል ይዘው ከሸንጎ አባላት መካከል እንዲወስዱትና ወደ ምሽጉ አምጥተው እንዲያስገቡት አዘዘ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 በነጋም ጊዜ፣ አንዳንድ አይሁድ ጳውሎስን ሳንገድል እኽል ውሃ አንቀምስም በማለት በመሐላ ተስማሙ። \v 13 ይህን የዶለቱትም ቁጥራቸው ከአርባ በላይ የሚሆን ሰዎች ነበሩ
\v 12 በነጋም ጊዜ፣ አንዳንድ አይሁድ ጳውሎስን ሳንገድል እኽል ውሃ አንቀምስም በማለት በመሐላ ተስማሙ። \v 13 ይህን የዶለቱትም ሰዎች ቍጥር ከአርባ በላይ ነበር

View File

@ -364,9 +364,9 @@
"23-01",
"23-04",
"23-06",
"23-09",
"23-11",
"23-12",
"23-14",
"23-16",
"23-18",
"23-20",