diff --git a/23/09.txt b/23/09.txt index 1e4148a..3b23d86 100644 --- a/23/09.txt +++ b/23/09.txt @@ -1 +1 @@ -\v 9 በዚህ ጊዜ፣ ታላቅ ውካታ ሆነ፤ ከፈሪሳውያን ወገን የሆኑ አንዳንድ ጸሐፍትም ተነሥተው፣ “በዚህ ሰው ላይ አንድም ጥፋት አላገኘንም፤ መንፈስ ወይም መልአክ ተናግሮት እንደ ሆነስ ማን ያውቃል?” በማለት ተከራከሩ። \v 10 ክርክሩም እየጋለ ሲሄድ፣ ጳውሎስን ይዘው እንዳይቦጫጭቁት ሻለቃው ፈራ፤ ስለዚህ ወታደሮቹ ወርደው ጳውሎስን ነጥቀው ከሸንጎ አባላት መካከል ወሰደው ወደ ምዽጉ አምጥተው እንዲያስገቡት አዘዘ። \ No newline at end of file +\v 9 በዚህ ጊዜ፣ ታላቅ ውካታ ሆነ፤ ከፈሪሳውያን ወገን የሆኑ አንዳንድ ጸሐፍትም ተነሥተው፣ “በዚህ ሰው ላይ አንድም ጥፋት አላገኘንም፤ መንፈስ ወይም መልአክ ተናግሮት እንደ ሆነስ ማን ያውቃል?” በማለት ተከራከሩ። \v 10 ክርክሩም እየጋለ ሲሄድ፣ ጳውሎስን ይዘው እንዳይቦጫጭቁት ሻለቃው ፈራ፤ ስለዚህ ወታደሮቹ ወርደው ጳውሎስን በኀይል ይዘው ከሸንጎ አባላት መካከል እንዲወስዱትና ወደ ምሽጉ አምጥተው እንዲያስገቡት አዘዘ። \ No newline at end of file diff --git a/23/12.txt b/23/12.txt index 82fb521..8596012 100644 --- a/23/12.txt +++ b/23/12.txt @@ -1 +1 @@ -\v 12 በነጋም ጊዜ፣ አንዳንድ አይሁድ ጳውሎስን ሳንገድል እኽል ውሃ አንቀምስም በማለት በመሐላ ተስማሙ። \v 13 ይህን የዶለቱትም ቁጥራቸው ከአርባ በላይ የሚሆን ሰዎች ነበሩ። \ No newline at end of file +\v 12 በነጋም ጊዜ፣ አንዳንድ አይሁድ ጳውሎስን ሳንገድል እኽል ውሃ አንቀምስም በማለት በመሐላ ተስማሙ። \v 13 ይህን የዶለቱትም ሰዎች ቍጥር ከአርባ በላይ ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index b1744d0..cb14fa8 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -364,9 +364,9 @@ "23-01", "23-04", "23-06", + "23-09", "23-11", "23-12", - "23-14", "23-16", "23-18", "23-20",