Tue Aug 01 2017 14:54:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 14:54:41 +03:00
parent 8cf5b05c99
commit ecdd350774
3 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 ሰዎቹን፣ ሽማግሌዎቹን፣ የሕግ መምህራኖቹንም አነሣሡ፤ እስጢፋኖስንም ይዘው ወደ ሸንጎው አቀረቡት። \v 13 እንዲህ ብለው የሚናገሩ ሐሰተኛ ምስክሮችንም አመጡ፤ “ይህ ሰው ይህን ቅዱስ ስፍራና ሕጉን ተቃውሞ መናገርን አያቆምም። \v 14 ምክንያቱም ይህ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይህን ስፍራ ያፈርሰዋል፤ ሙሴም ያስተላለፈልንን ሥርዐትም ይለውጠዋል ሲል ሰምተነዋል።” ብለው እንዲናገሩ ሐሰተኛ ምስክሮችን አመጡ። \v 15 በሸንጎው ውስጥ የተቀመጡት ሁሉ አተኵረው ተመለከቱት ፊቱም እንደ መልአክ ፊት ሆኖ አዩት።
\v 12 ሰዎቹን፣ ሽማግሌዎቹን፣ የሕግ መምህራኖቹንም አነሣሡ፤ እስጢፋኖስንም ይዘው ወደ ሸንጎው አቀረቡት። \v 13 እንዲህ ብለው የሚናገሩ ሐሰተኛ ምስክሮችንም አመጡ፤ “ይህ ሰው ይህን ቅዱስ ስፍራና ሕጉን ተቃውሞ መናገርን አያቆምም። \v 14 ምክንያቱም ይህ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይህን ስፍራ ያፈርሰዋል፤ ሙሴም ያስተላለፈልንን ሥርዐትም ይለውጠዋል ሲል ሰምተነዋል።” \v 15 በሸንጎው ውስጥ የተቀመጡት ሁሉ አተኵረው ተመለከቱት ፊቱም እንደ መልአክ ፊት ሆኖ አዩት።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 7 \v 1 ሊቀ ካህናቱም፣ “እነዚህ ነገሮች እውነት ናቸውን?” አለ። \v 2 እስጢፋኖስ እንዲህ ብሎ መለሰ፦
“ወንድሞችና አባቶች ሆይ፣ አድምጡኝ፤ የክብር አምላክ ለአባታችን ለአብርሃም በካራን ከመኖሩ በፊት በመስጴጦምያ ሳለ ተገለጠለት፤ \v 3 እግዚአብሔር ለእርሱ፣ “አገርህንና ዘመዶችህን ተውና እኔ ወደማሳይህ ምድር ሂድ” አለው።
\c 7 \v 1 ሊቀ ካህናቱም፣ “እነዚህ ነገሮች እውነት ናቸውን?” አለ። \v 2 እስጢፋኖስ እንዲህ ብሎ መለሰ፦
“ወንድሞችና አባቶች ሆይ፣ አድምጡኝ፤ የክብር አምላክ ለአባታችን ለአብርሃም በካራን ከመኖሩ በፊት በመስጴጦምያ ሳለ ተገለጠለት፤ \v 3 እግዚአብሔርም፣ 'አገርህንና ዘመዶችህን ተውና እኔ ወደማሳይህ ምድር ሂድ' አለው።

View File

@ -114,7 +114,7 @@
"06-07",
"06-08",
"06-10",
"07-01",
"06-12",
"07-04",
"07-06",
"07-09",