Tue Aug 01 2017 14:52:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 14:52:41 +03:00
parent 715592c303
commit 8cf5b05c99
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 ሰዎቹን፣ ሽማግሌዎቹን፣ የሕግ መምህራኖቹንም አሣሡ፤ እስጢፋኖስንም ይዘው ወደ ሸንጎው አቀረቡት። \v 13 “ይህ ሰው ይህን ቅዱስ ስፍራና ሕጉን ተቃውሞ መናገርን አያቆምም። \v 14 ይህ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይህን ስፍራ ያፈርሰዋል፣ ሙሴም ያስተላለፈልንን ሥርዓት ይለውጠዋል ሲል ሰምተነዋል” ብለው እንዲናገሩ ሐሰተኛ ምስክሮችን አመጡ። \v 15 በሸንጎው ውስጥ የተቀመጡት ሁሉ አተኵረው ተመለከቱት፣ ፊቱም እንደ መልአክ ፊት ሆኖ አዩት።
\v 12 ሰዎቹን፣ ሽማግሌዎቹን፣ የሕግ መምህራኖቹንም አሣሡ፤ እስጢፋኖስንም ይዘው ወደ ሸንጎው አቀረቡት። \v 13 እንዲህ ብለው የሚናገሩ ሐሰተኛ ምስክሮችንም አመጡ፤ “ይህ ሰው ይህን ቅዱስ ስፍራና ሕጉን ተቃውሞ መናገርን አያቆምም። \v 14 ምክንያቱም ይህ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይህን ስፍራ ያፈርሰዋል፤ ሙሴም ያስተላለፈልንን ሥርዐትም ይለውጠዋል ሲል ሰምተነዋል።” ብለው እንዲናገሩ ሐሰተኛ ምስክሮችን አመጡ። \v 15 በሸንጎው ውስጥ የተቀመጡት ሁሉ አተኵረው ተመለከቱት፣ ፊቱም እንደ መልአክ ፊት ሆኖ አዩት።