Mon Aug 07 2017 15:53:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
fe0c9536fa
commit
e3ed17d541
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 28 ስለዚህ በገዛ ራሱ ደም የገዛትን የጌታን ጉባኤ ትጠብቁ ዘንድ፣ ስለ ራሳችሁና መንፈስ ቅዱስ ጠባቂ አድርጎ በላያቸው ስለ ሾማችሁ፣ ስለ መንጋው ሁሉ ተጠንቀቁ። \v 29 እኔ ከሄድሁ በኋላ፣ ለመንጋው ርኅራኄ የሌላቸው አጥፊ ተኵላዎች በመካከላችሁ እንደሚገቡ ዐውቃለሁ፤ \v 30 ከእናንተው መካከል እንኳ ደቀ መዛሙርትን የራሳቸው ተከታዮች ለማድረግ አንዳንድ ሰዎች መጥተው ጠማማ እንደሚናገሩ ዐውቃለሁ።
|
||||
\v 28 ስለዚህ በገዛ ራሱ ደም የገዛትን የጌታን ጉባኤ ትጠብቁ ዘንድ፣ ስለ ራሳችሁና መንፈስ ቅዱስ ጠባቂ አድርጎ እናንተን ለሾመበት፣ ለመንጋው ሁሉ ተጠንቀቁ። \v 29 እኔ ከሄድሁ በኋላ፣ ለመንጋው ርኅራኄ የሌላቸው አጥፊ ተኵላዎች በመካከላችሁ እንደሚገቡ ዐውቃለሁ። \v 30 ከእናንተ መካከልም እንኳ ደቀ መዛሙርትን የራሳቸው ተከታዮች ለማድረግ አንዳንድ ሰዎች መጥተው ጠማማ ነገሮችን እንደሚናገሩ ዐውቃለሁ።
|
|
@ -329,7 +329,6 @@
|
|||
"20-22",
|
||||
"20-25",
|
||||
"20-28",
|
||||
"20-31",
|
||||
"20-33",
|
||||
"20-36",
|
||||
"21-01",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue