Mon Aug 07 2017 14:01:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 14:01:26 +03:00
parent 5bd7323616
commit e386a08025
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 በየሰንበቱም በምኵራብ ውስጥ በመገኘት እያነጋገሯቸው፣ አይሁድና ግሪኮችን እያስረዳ ያሳምናቸው ነበር። \v 5 ሲላስና ጢሞቴዎስ ከመቄዶንያ እርሱ ወዳለበት በወረዱ ጊዜ ግን ፥ ጳውሎስ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ለአይሁድ እንዲመሰክር መንፈስ ቅዱስ ገፋፋው። \v 6 አይሁድ በተቃወሙትና በተሳደቡ ጊዜ ጳውሎስ ልብሱን እያራገፈባቸው ፣ «ደማችሁ በራሳችሁ ላይ ይሁን፤ እኔ ንጹሕ ነኝ፤ ከአሁን ጀምሮ ወደ አሕዛብ እሄዳለው» አላቸው።