Fri Jun 30 2017 11:35:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
ba369b2df7
commit
e1a44dec30
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 8 በእግሩ መቆም የማይችልና ሽባ ከእናቱም ማኅፀን ጀምሮ አንካሳ የሆነ አንድ ሰው ተቀምጦ ነበር። \v 9 ይህ ሰው ጳውሎስ ሲናገር ሰማ። ጳውሎስም ዐይኑን ተከትሎ ይህን ሰው ሲመለከት ለመዳን የሚያስችል እምነት እንዳለው አየ። \v 10 ስለዚህ ድምፁን ከፍ አድርጎ፣ “ቀጥ ብለህ በእግርህ ቁም” አለው፤ ሰውየውም ብድብ ብሎ ተነሣና ወዲያ ወዲህ ይመላለስ ጀመር።
|
|
@ -238,6 +238,7 @@
|
|||
"14-01",
|
||||
"14-03",
|
||||
"14-05",
|
||||
"14-08",
|
||||
"14-11",
|
||||
"14-14",
|
||||
"14-17",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue