diff --git a/14/08.txt b/14/08.txt new file mode 100644 index 0000000..ea136ab --- /dev/null +++ b/14/08.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 8 በእግሩ መቆም የማይችልና ሽባ ከእናቱም ማኅፀን ጀምሮ አንካሳ የሆነ አንድ ሰው ተቀምጦ ነበር። \v 9 ይህ ሰው ጳውሎስ ሲናገር ሰማ። ጳውሎስም ዐይኑን ተከትሎ ይህን ሰው ሲመለከት ለመዳን የሚያስችል እምነት እንዳለው አየ። \v 10 ስለዚህ ድምፁን ከፍ አድርጎ፣ “ቀጥ ብለህ በእግርህ ቁም” አለው፤ ሰውየውም ብድብ ብሎ ተነሣና ወዲያ ወዲህ ይመላለስ ጀመር። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 708577b..b72692a 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -238,6 +238,7 @@ "14-01", "14-03", "14-05", + "14-08", "14-11", "14-14", "14-17",