Wed Aug 24 2016 05:44:57 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
11735658c3
commit
e0bee663ef
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 11 \v 12 11 እንደ ገናም በደረጃ ወደ ላይ ወጥቶ እንጀራ ቆርሶ በላ። ከዚህ በኋላ እስኪነጋ ድረስ ለረዥም ጊዜ ከእነርሱ ጋር ተነጋግሮ ተለይቶአቸው ሄደ። 12 ወጣቱንም ድኖ ከነሕይወት አምጡት፤ በዚህም እጅግ ተጽናኑ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 13 \v 14 13 እኛም ራሳችን ጳውሎስን ለማሳፈር ወዳሰብንበት ወደ አሶን ቀድመን በመርከብ ሄድን። እርሱም ያሰበው ይህንኑ ነበር፤ በመሬት ለመሄድ ዐቅዶ ነበርና። 14 በአሶን ሲያገኘንም፣ ወዳለንበት መርከብ አስገብተን ወደ ሚሊጢን ጕዞአችንን ቀጠልን።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 15 \v 16 15 ከዚያም በመርከብ ተነሣንና በማግስቱ ኪዩ የተባለች ደሴት ትይዩ ደረስን። በሚቀጥለውም ቀን ወደ ሳሞን ደሴት ጎራ ብለን፣ በማግስቱ ወደ ሚሊጢን ከተማ ገባን፤ 16 ጳውሎስም በእስያ ውስጥ ጊዜ ሳይፈጅ፣ ኤፌሶንን ዐልፎ በመርከብ ለመሄድ ወስኖ ነበርና፤ ምክንያቱም በተቻለው መጠን ሁሉ ለበዓለ ሃምሳ በኢየሩሳሌም ለመገኘት ቸኩሎ ነበር።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 17 \v 18 \v 19 \v 20 \v 21 17 ሰዎችንም ከሚሊጢን ወደ ኤፌሶን ልኮ፣ የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ወደ ራሱ አስጠራቸው። 18 ወደ እነርሱ በመጡም ጊዜ፣ እንዲህ አላቸው፤
|
||||
“ወደ እስያ ከገባሁበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ፣ ዘወትር እንዴት ከእናንተ ጋር እንደ ኖርሁ እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ። 19 ራሴን እጅግ ዝቅ በማድረግና በእንባ፣ እንዲሁም ከአይሁድ ሤራ የተነሣ በገጠመኝ መከራ ውስጥ ጌታን ማገልገል አላቋረጥሁም። 20 ጠቃሚ የሆነውን ነገር ሁሉ ለእናንተ ከመግለጽና በአደባባይም ሆነ ቤት ለቤት በመዞር እናንተን ከማስተማር ወደ ኋላ እንዳላልሁ ታውቃላችሁ። 21 በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ስለ መመለስና በጌታችን በኢየሱስ ስለ ማመን አይሁድንና ግሪኮችን ጭምር እንዴት ሳስጠነቅቃቸው እንደ ነበር ታውቃላችሁ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 22 \v 23 \v 24 22 እንግዲህ ተመልከቱ፤ በመንፈስ ቅዱስ ታስሬ ወደ ኢየሩሳሌም እሄዳለሁ፤ እዚያም ምን እንደሚጠብቀኝ አላውቅም። 23 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ እስራትና መከራ እንደሚቆየኝ በየከተማው በመንገር ይመሰክርልኛል። 24 ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ኢየሱስ የተቀበልሁትን የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌል የመመስከር አገልግሎት እስከምጨርስ ድረስ፣ እንደ ውድ ነገር በመቁጠር ለሕይወቴ አልሳሳላትም።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 25 \v 26 \v 27 25 እንግዲህ ተመልከቱ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እየሰበክሁ በመካከላችሁ የዞርሁትን የእኔን ፊት ሁላችሁ ዳግመኛ እንደማታዩ ዐውቃለሁ። 26 ስለዚህ ከማንም ደም ንጹሕ እንደ ሆንሁ ዛሬ እመሰክርላችኋለሁ፤ 27 ምክንያቱም ሙሉውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ለእናንተ ከመግለጽ ወደ ኋላ ብዬ አላውቅም።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 28 \v 29 \v 30 28 ስለዚህ በገዛ ራሱ ደም የገዛትን የጌታን ጉባኤ ትጠብቁ ዘንድ፣ ስለ ራሳችሁና መንፈስ ቅዱስ ጠባቂ አድርጎ በላያቸው ስለ ሾማችሁ፣ ስለ መንጋው ሁሉ ተጠንቀቁ። 29 እኔ ከሄድሁ በኋላ፣ ለመንጋው ርኅራኄ የሌላቸው አጥፊ ተኵላዎች በመካከላችሁ እንደሚገቡ ዐውቃለሁ፤ 30 ከእናንተው መካከል እንኳ ደቀ መዛሙርትን የራሳቸው ተከታዮች ለማድረግ አንዳንድ ሰዎች መጥተው ጠማማ እንደሚናገሩ ዐውቃለሁ።
|
Loading…
Reference in New Issue