Wed Aug 24 2016 05:42:57 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 05:42:57 -07:00
parent 44849c578c
commit 11735658c3
5 changed files with 5 additions and 0 deletions

1
19/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 38 \v 39 \v 40 \v 41 38 ስለዚህ ድሜጥሮስና ከእርሱ ጋር ያሉ አንጥረኞች የሚከሱት ሰው ካለ፣ ፍርድ ቤቱ ክፍት ነው፤ ዳኞችም አሉ፤ እዚያ እርስ በርስ ይካሰሱ። 39 ስለ ሌላ ጉዳይ የምትፈልጉት ነገር ካለ ግን፣ ችግሩ በመደነኛው ጉባኤ ይፈታል፤ 40 ምክንያቱም በዛሬው ቀን የነበረው ዐመፅ ሳያስጠይቀን አይቀርም። የነበረው ግርግር መንሥኤ የለውም፤ እንዲህ ነው ብለን ልንገልጸውም አንችልም።” 41 ይህንም ተናግሮ ጉባኤውን አሰናበተው።

1
20/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 20 \v 1 \v 2 \v 3 1 ሁከቱ ካቆመ በኋላ፣ ጳውሎስ ደቀ መዛሙርቱን አስጠርቶ አበረታታቸው። ከዚያም ተሰናበታቸውና ወደ መቄዶንያ ለመሄድ ተነሣ። 2 በእነዚያም አካባቢ እያለፈ ያመኑትን እጅግ ካበረታታ በኋላ፣ ወደ ግሪክ ገባ። 3 እዚያም ሦስት ወር ተቀምጦ ወደ ሶርያ ለመሄድ ሲያስብ ሳለ አይሁድ አሤሩበት፤ ስለዚህ በመቄዶንያ አድርጎ ለመመለስ ወሰነ።

1
20/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4 እስከ እስያ የሸኙትም የቤርያው የጴጥሮስ ልጅ ሱሲ፣ ከተሰሎንቄ የመጡት አርስጥሮኮስና ሲኮንዱስ፣ የደርቤኑ ጋይዮስ፣ ጢሞቴዎስ፣ እንዲሁም ከእስያ የመጡት ቲኪቆስና ጥሮፊሞስ ነበሩ። 5 እነርሱም ወደ ፊታችን ቀድመው በጢሮአዳ ጠበቁን። 6 እኛም ከቂጣ በዓል ቀን በኋላ፣ ከፊልጵስዩስ በመርከብ ተነሥተን በአምስት ቀን ውስጥ በጢሮአዳ ደረስንባቸው። እዚያም ሰባት ቀን ተቀመጥን።

1
20/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 \v 8 7 እንጀራ ለመቊረስ በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን በተሰበሰብን ጊዜ፣ ጳውሎስ ለአመኑ ሰዎች ንግግር አደረገ። በሚቀጥሉት ቀናት ለመሄድ ዕቅድ አድርጎ ስለ ነበረ፣ እስከ እኩለ ሌሊት መናገሩን ቀጠለ። 8 በተሰበሰብንበትም ሰገነት ላይ ብዙ መብራቶች ነበሩ።

1
20/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 \v 10 9 አውጤኪስ የሚባል ወጣትም በመስኮት ተቀምጦ ሳለ እንቅልፍ ጭልጥ አድርጎ ወሰደው። ጳውሎስ ንግግሩን ባስረዘመ ጊዜ፣ ይህ ወጣት ገና ተኝቶ እንዳለ ከሦስተኛው ፎቅ ወደቀ፤ ሲያነሡትም ሞቶ ነበር። 10 ጳውሎስ ግን ወርዶ በላዩ ላይ ተዘርግቶ ዐቀፈውና፣ “በሕይወት ስላለ ከዚህ በኋላ አትታውኩ” አለ።