Tue Aug 08 2017 15:20:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 15:20:04 +03:00
parent 8a7e886d53
commit dfa62965a9
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 28 \v 1 ወደ መሬት በደኅና በደረስን ጊዜም፣ ደሴቲቱ ማልታ የምትባል መሆንዋን ዐወቅን። \v 2 የዚያች ደሴት ሰዎችም እንደ ነገሩ የሆነ ደግነት ብቻ አላደረጉልንም፤ ነገር ግን በማያቋርጠው ዝናምና ብርድ ምክንያት እሳት አንድደው ሁላችንንም ተቀበሉን።
\c 28 \v 1 ወደ መሬት በደኅና በደረስን ጊዜም፣ ደሴቲቱ ማልታ የምትባል መሆንዋን ዐወቅን። \v 2 የዚያች ደሴት ሰዎችም የተለመደውን ደግነት እንኳ አላሳዩንም፤ ሆኖም፣ በማያቋርጠው ዝናብና ብርድ ምክንያት እሳት አንድደው ሁላችንንም ተቀበሉን።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 ነገር ግን ጳውሎስ ጭራሮ ሰብስቦ እሳቱ ላይ በጨመረው ጊዜ ከሙቀቱ የተነሣ አንድ እፉኝት ወጣና በእጁ ላይ ተጣበቀ። \v 4 የደሴቲቱ ሰዎችም እፉኝቱ ከእጁ ላይ ተንጠልጥሎ ባዩ ጊዜ እርስ በርሳቸው፣ “ይህ ሰው በእርግጥ ከባሕር ያመለጠ ነፍሰ ገዳይ ነው፤ በመሆኑም ፍትሕ በሕይወት እንዲኖር አልፈቀደለትም” ተባባሉ።
\v 3 ነገር ግን ጳውሎስ ጭራሮ ሰብስቦ እሳቱ ላይ በጨመረው ጊዜ ከሙቀቱ የተነሣ አንድ እፉኝት ወጣና በእጁ ላይ ተጣበቀ። \v 4 የደሴቲቱ ሰዎችም እፉኝቱ ከእጁ ላይ ተንጠልጥሎ ባዩ ጊዜ እርስ በርሳቸው፣ “ይህ ሰው በእርግጥ ከባሕር ያመለጠ ነፍሰ ገዳይ ስለ ሆነ፣ ፍትሕ በሕይወት እንዲኖር አልፈቀደለትም” ተባባሉ።

View File

@ -422,8 +422,8 @@
"27-33",
"27-36",
"27-39",
"27-42",
"28-01",
"28-03",
"28-05",
"28-07",
"28-11",