Tue Aug 23 2016 09:16:39 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 09:16:40 -07:00
parent 767b5fbe43
commit da5bd48a40
6 changed files with 10 additions and 0 deletions

1
04/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 \v 20 19 ነገር ግን ጴጥሮስና ዮሐንስ መልሰው እንዲህ አሏቸው፤ “ለእግዚአብሔር ከመታዘዝ ይልቅ እናንተን መታዘዝ በእግዚአብሔር ፊት ትክክል እንደ ሆነ እናንተ ፍረዱ። 20 እኛ ስላየናቸውና ስለ ሰማናቸው ነገሮች ለመናገር ዝም ማለት አንችልም።”

1
04/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 21 \v 22 21 እንደገናም ጴጥሮስንና ዮሐንስን ካስጠነቀቋቸው በኋላ፣ ለቀቋቸው። እነርሱን ለመቅጣት ምንም ምክንያት ለማግኘት አልቻሉም፤ ምክንያቱም ሰዎቹ ሁሉ ለተደረገው እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር። 22 ይህ የፈውስ ተአምር የተፈጸመበት ሰውዬ ከአርባ ዓመት ዕድሜ በላይ ነበር።

3
04/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 23 \v 24 \v 25 23 ከተለቀቁ በኋላ፣ ጴጥሮስና ዮሐንስ ወደ ራሳቸው ሰዎች መጡና የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ያሏቸውን ተናገሩ። 24 ሰዎቹ የነገሯቸውን ሲሰሙም ድምፃቸውን በአንድነት ወደ እግዚአብሔር ከፍ አድርገው እንዲህ አሉ፤ “ጌታ ሆይ፣ አንተ ሰማያትን፥ ምድርንና ባሕርን፣ በውስጣቸው የሚገኘውን ሁሉ የፈጠርህ ነህ፤ 25 በመንፈስ ቅዱስም በአገልጋይህ በአባታችን በዳዊት አፍ እንዲህ ብለሃል፦
‘አሕዛብ ለምን አጕረመረሙ፥
ሕዝቡስ ከንቱ ነገርን ለምን ዐሰቡ?

3
04/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 26 26 የምድር ነገሥታት ራሳቸውን አሰባሰቡ፣
አለቆችም በአንድነት ተሰበሰቡ፣
በጌታ፣ በእርሱ መሲሕም ላይ።’

1
04/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 27 \v 28 27 በእውነት ሄሮድስና ጴንጤናዊው ጲላጦስ፣ ከአሕዛብና ከእስራኤል ሕዝብ ጋር በቀባኸው በቅዱሱ አገልጋይህ በኢየሱስ ላይ በዚህ ከተማ ውስጥ በአንድነት ተሰብስበዋል። 28 የተሰበሰቡትም እጅህና ዐሳብህ አስቀድመው የወሰኑት እንዲፈጸም ነው።

1
04/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 29 \v 30 \v 31 29 ጌታ ሆይ፣ አሁን ወደ ዛቻዎቻቸው ተመልከት፣ ለባሪያዎችህም ቃልህን በሙሉ ድፍረት እንዲናገሩ ስጥ። 20 እጅህን ለመፈወስ ስትዘረጋው፣ ምልክቶችና ድንቆች በቅዱሱ አገልጋይህ በኢየሱስ ስም ይደረጋሉ። 31 ጸሎት ሲጨርሱ ተሰብስበውበት የነበረው ስፍራ ተናወጠ፣ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፣ የእግዚአብሔርን ቃልም በድፍረት ተናገሩ።