Tue Aug 23 2016 09:14:39 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 09:14:40 -07:00
parent 0c104b4288
commit 767b5fbe43
4 changed files with 4 additions and 0 deletions

1
04/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 8 \v 9 \v 10 8 ከዚያም ጴጥሮስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ እንዲህ አላቸው፤ “እናንተ የሕዝቡ አለቆች፣ ሽማግሌዎችም፣ 9 ለታመመ ሰው የተደረገ መልካም ነገርን በሚመለከት በዚህ ቀን እየተጠየቅን ከሆንን፣ ይህ ሰው በምን ዳነ? 10 ይህ ለእናንተ ለሁላችሁ፣ ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን፤ ይህ ሰው በፊታችሁ እዚህ በጤንነት የቆመው እናንተ በሰቀላችሁት፣ እግዚአብሔር ከሞት ባስነሣው በናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነው።

1
04/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 \v 12 11 ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተ እንደ ግንበኞች የናቃችሁት ነገር ግን የማእዘን ራስ የሆነ ድንጋይ ነው። 12 በሌላ በማንም ሰው ድነት የለም፤ ልንድንበት የሚገባ በሰዎች መካከል የተሰጠ ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።”

1
04/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 \v 14 13 የጴጥሮስንና የዮሐንስን ድፍረት ሲያዩ፣ ያልተማሩና ተራ ሰዎች እንደ ሆኑ ሲያረጋግጡም፣ ጴጥሮስና ዮሐንስ ከኢየሱስ ጋር እንደ ነበሩ በማወቅ ተደነቁ። 14 የተፈወሰው ሰውዬ ከእነርሱ ጋር ቆሞ ስላዩት፣ የአይሁድ መሪዎች በእነርሱ ላይ ምንም መናገር አልቻሉም።

1
04/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 15 \v 16 \v 17 \v 18 15 ሐዋርያቱ ከሸንጎው ወጥተው እንዲሄዱ ካዘዙ በኋላ፣ እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ። 16 እንደዚህም አሉ፤ “በእነዚህ ሰዎች ምን እናድርግ? በእነርሱ አማካይነት የታወቀ ተአምር የመፈጸሙ እውነታ በኢየሩሳሌም ለሚኖር ሁሉ ታውቆአልና፤ ልንክደው አንችልም። 17 ሆኖም በሕዝቡ መካከል የበለጠ እንዳይሠራጭ፣ በዚህ ስም ከእንግዲህ ለማንም እንዳይናገሩ እናስጠንቅቃቸው።” 18 ጴጥሮስና ዮሐንስን ወደ ውስጥ ጠርተው በኢየሱስ ስም ፈጽሞ እንዳይናገሩም እንዳያስተምሩም አዘዟቸው።