Tue Aug 01 2017 18:00:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 18:00:55 +03:00
parent cd3f2ac6d9
commit d82ae2db74
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 ነገር ግን ሐዋርያቱ፣ ባርናባስና ጳውሎስ ይህን በሰሙ ጊዜ፣ ልብሳቸውን ቀደው በመጮኽ፣ ፈጥነው ወደ ሕዝቡ መካከል ገቡ፤ \v 15 እንዲህም አሉ፤«እናንተ ሰዎች»፤ለምን እነዚህን ነገሮች ትሰራላችሁ? እኛኮ እንደ እናንተው ዐይነት ስሜት ያለን ሰዎች ነን፣ወደ እናንተም የመጣነው ከእነዚህ ከንቱ ነገሮች፣ሰማያትን፣ምድርንና ባሕርን፤፤በውስጣቸውም የሚኖሩትን ሁሉ ወደ ፈጠረ ፣ወደ ሕያው እግዚአብሔር እንድትመለሱ የምሥራች ቃል ይዘን ነው። \v 16 እርሱ ባለፉት ዘመናት አሕዛብን ሁሉበገዛ መንገዳቸው እንዲሄዱ ተዋቸው።
\v 14 ነገር ግን ሐዋርያቱ፣ ባርናባስና ጳውሎስ ይህን በሰሙ ጊዜ፣ ልብሳቸውን ቀደው በመጮኽ፣ ፈጥነው ወደ ሕዝቡ መካከል ገቡ፤ \v 15 እንዲህም አሉ፤ «እናንተ ሰዎች፣ ለምን እነዚህን ነገሮች ታደርጋላችሁ? እኛኮ እንደ እናንተው ዐይነት ስሜት ያለን ሰዎች ነን፣ ወደ እናንተም የመጣነው ከእነዚህ ከንቱ ነገሮች፦ ሰማያትን፣ ምድርንና ባሕርን፤፤በውስጣቸውም የሚኖሩትን ሁሉ ወደ ፈጠረ ፣ወደ ሕያው እግዚአብሔር እንድትመለሱ የምሥራች ቃል ይዘን ነው። \v 16 እርሱ ባለፉት ዘመናት አሕዛብን ሁሉበገዛ መንገዳቸው እንዲሄዱ ተዋቸው።