From d82ae2db7420104311d50d96d25f2c47ef1599dc Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Tue, 1 Aug 2017 18:00:55 +0300 Subject: [PATCH] Tue Aug 01 2017 18:00:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 14/14.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/14/14.txt b/14/14.txt index 26883cc..2b2ed66 100644 --- a/14/14.txt +++ b/14/14.txt @@ -1 +1 @@ -\v 14 ነገር ግን ሐዋርያቱ፣ ባርናባስና ጳውሎስ ይህን በሰሙ ጊዜ፣ ልብሳቸውን ቀደው በመጮኽ፣ ፈጥነው ወደ ሕዝቡ መካከል ገቡ፤ \v 15 እንዲህም አሉ፤«እናንተ ሰዎች»፤ለምን እነዚህን ነገሮች ትሰራላችሁ? እኛኮ እንደ እናንተው ዐይነት ስሜት ያለን ሰዎች ነን፣ወደ እናንተም የመጣነው ከእነዚህ ከንቱ ነገሮች፣ሰማያትን፣ምድርንና ባሕርን፤፤በውስጣቸውም የሚኖሩትን ሁሉ ወደ ፈጠረ ፣ወደ ሕያው እግዚአብሔር እንድትመለሱ የምሥራች ቃል ይዘን ነው። \v 16 እርሱ ባለፉት ዘመናት አሕዛብን ሁሉበገዛ መንገዳቸው እንዲሄዱ ተዋቸው። \ No newline at end of file +\v 14 ነገር ግን ሐዋርያቱ፣ ባርናባስና ጳውሎስ ይህን በሰሙ ጊዜ፣ ልብሳቸውን ቀደው በመጮኽ፣ ፈጥነው ወደ ሕዝቡ መካከል ገቡ፤ \v 15 እንዲህም አሉ፤ «እናንተ ሰዎች፣ ለምን እነዚህን ነገሮች ታደርጋላችሁ? እኛኮ እንደ እናንተው ዐይነት ስሜት ያለን ሰዎች ነን፣ ወደ እናንተም የመጣነው ከእነዚህ ከንቱ ነገሮች፦ ሰማያትን፣ ምድርንና ባሕርን፤፤በውስጣቸውም የሚኖሩትን ሁሉ ወደ ፈጠረ ፣ወደ ሕያው እግዚአብሔር እንድትመለሱ የምሥራች ቃል ይዘን ነው። \v 16 እርሱ ባለፉት ዘመናት አሕዛብን ሁሉበገዛ መንገዳቸው እንዲሄዱ ተዋቸው። \ No newline at end of file